የአማራ ክልል በግእዝ ትንሳኤ ላይ የወሰደው እርምጃ ታሪካዊ የሚባል ነው። እንጅነር ታፈረ ሕሉፍ (ውብኣ /ANU ኣመራር)

“ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለያ ዲንጋይ ነው ተብለህ ትጣላለህ” የሚባልበት ደረጃ ላይ መድረሱን….
ነሀሴ 20/2017ዓ/ም

የአማራ ክልል በግእዝ ትንሳኤ ላይ የወሰደው እርምጃ ታሪካዊ የሚባል ነው። ይህ ውሳኔ ለአማራ ህዝብ ብቻ አይደለም… ትግራይና ለመላው ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ እንዲሁም ከመላው አፍሪካ አልፎ ለመላው የሰውልጆች ያለው ፋይዳ unimaginably ግዙፍ ነው።

ምንም ይሁን ግን የሚጠፋ ይጠፋል እንጂ ግእዝ ሊጠፋ በማይችልበት ደረጃ ወደዘመናዊው ዓለም ከመግባቱም በላይ ከdigital ዘመንም አልፎ ኳንተም ስልጣኔ ውስጥ ገብቶ ተደራጅቷል። ግእዝ ሊጠፋ ዘንድ almost impossible ደረጃ ደርሷል ቢባል ምክንያታዊ ነው። ስለዚህ የትግራይ ኤሊቶች ማወቅ ያለባቸው የግእዝና የባለቤቶቹ ጉዳይ “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለያ ዲንጋይ ነው ተብለህ ትጣላለህ” የሚባልበት ደረጃ ላይ መድረሱን ነው።

ሌላው ፕሮቴስታንቶች የግእዝ እሴቶች ኢላማ ያደረጉት አሁን አይደለም። አሁን የጥፋት ተልእኳቸውን በብቃት እየፈፀሙ ነው። የሁሉም ነገር መነሻ የሚባልላቸውን ማህበራዊ መሰረቶች ማፍረስ ላይ ናቸው። ይህም ስርመሰረታቸውም ሆነ መንገዳቸው እምነት ሳይሆን አይዲዮሎጂ የመሆኑ ማረጋገጫ ነው።
በእርግጥ ትልቁ ፅንሰሃሳባዊ መረዳት የሚገኘው “በተራራም ሆነ በወንዝ በአላህም ሆነ በእየሱስ የሚያምነው ሁሉ እምነት ነው ፕሮቴስታንት ግን እምነት አይደለም” በሚለው ውስጥ ነው። ይህንን ለመረዳት ስርመሰረታቸውንና አካሄዳቸውን መመርመር ስለሚያስፈልግ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።
እጅግ አደገኛ የሚባልለት ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራጨው ብሄርተኝነት በቀጥታ የተፈጠረው በፕሮቴስታንት መሆኑን እንኳን የማያውቅ ብዙ ነው። በ19ኛው ክ/ዘመን ደብተራ (በኋላ ፓስተር) ማቴዎስ በእንግሊዝ ኤጄንቶች በኩል እና ደብተራ (በኋላ ፓስተር) ፍሰሃግዎርጊስ በጣሊያኖች በኩል፣ በ20ኛ ክ/ዘ ደግሞ ጄርመናውያን የሉተር ቤተሰቦች ወለጋ ላይ መሽገው የሰሩትን መመርመር ነው።

ለዛም ነው ሌላው አለም ውስጥ ያለው ፕሮቴስታንትና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፕሮቴስታንት በእጅጉ የተለያዩ የሆኑት። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ፕሮቴስታንቶች በማህበረሰቡ ውስጥ የወደቁ የተገለሉ የተቀየሙ የተናቁና ቅንጣት መንፈሳዊነት የሌላቸው በመሆናቸው ትልቁ ዓላማቸው መንፈሳዊ ሳይሆን ነባር ማህበራዊ መሰረቶችን መናድ ነው። ለዚህም የተሰጣቸውን ተልእኮ እየፈፀሙ ይገኛሉ። ንፁህ አይዲዮሎጂ የመሆኑ ምልክትም ይሄው ነው።

ከስርመሰረታቸው ከነ ደብተራ ማቴዎስ ጀምሮ ሲመረመር ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስትን “የአማራ መንግስት” ወደሚል frame ያደረጉበት ምስጢር ብቅ ይላል፤ ይህ ትርክትም የአማራ ህዝብ አሁን የገባበት የሰቆቃ ቅርቅር የዘርፍሬ ሆኖ እናገኘዋለን። እንደአጠቃላይም ከአንድ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ 45ሺህ የተመዘገበ ፕሮቴስታንታዊ እምነት መመስረቱን፣ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ መርጠው የሚቀበሉትና የማይቀበሉት መኖሩን፣ በመፅሀፍ ቅዱስም ሆነ በቅዱስ ቁርዓን እንደነወር የተፈረጁትን እንደ ግብረሰዶም ዓይነት ያፊች ማደረያ መሆናቸውን ስናይ ደግሞ መንገዳቸው ግልፅ ሆኖ ልተየን ይችላል።

በፓስተር ማቴዎስ፣ በፓስተር ፍስሃጊዎርጊስና ናሬት የተደረገው፣ ሻዕቢያ ፍሬም ያደረገው፣ በመጨረሻም ህወሓት የገነባው የትግራይ ፖለቲካ ለጥፋት ብቻ frame የተደረገ በመሆኑ ከግእዝ መጥፋት እንጂ ከግእዝ ትንሳኤ ጋር ግንኝነት የለውም፤ ያም ሆኖ ላለመጥፋት የሚዋቀር ኃይል መፈጠሩ የማይቀር ነው፤ በእርግጥ ከወዲሁ የመዳን ኃይሉ በፍጥነት መፈጠር ጀምሯል።

እንጅነር ታፈረ ሕሉፍ (ውብኣ /ANU ኣመራር)

May be an image of text

May be an image of text

No photo description available.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top