የግእዝ ቋንቋ በት/ት ስርዓቱ ውስጥ መካተት ጥያቄ አስነሳ እየተባለ ነው።
ነሀሴ26/2017ዓ/ም
በአውሮፓና አሜሪካ ውስጥ ብቻ 31 ታላላቅ ዩኒቨርስቲዎች ግእዝን የሚያጠኑበት ምስጢር ምንድን ነው? አንድ ዩኒቨርስቲ ብቻ አይበቃም ነበር? ካቶሊክ በዩኒቨርስቷ ግእዝን ማጥናት ለምን ፈለገች? አሜሪካ ውስጥ የፕሮቴስታንት ቤተመፃህፍት ትልቁ ሃብታቸው የግእዝ መፃህፍት ስለምን ሆነ?
(ሀ) ለምን????
ይሄውላችሁ፡ ግእዝ ፈፅሞ የማይሞት ቋንቋ ነው። በስነቋንቋ ጠበብቶች a language that defies time የተባለለት ነው። quantum encryption ላይ ከአለም ቋንቋዎች ሁሉ ወደር በሌለው መልኩ effective ሆኖ የተገኘ ብቸኛ ቋንቋ ነው። የግእዝ ፊደል በአንድ ፊደል ብቻ 7ድምፆችን የቋጠረ የscientific model አርአያ ነው የsystemic representation አርያ ነው። ምን ማለት ነው፡ “ሀ” ውስጥ ሰባቱም ራሳቸውን የቻሉ ድምፀቶች አሉ። A ውስጥ ግን አንድ እንኳን ራሱን የቻለ ድምፅ የለም። A(ኤ) በአ ውስጥ ከተቋጠሩ 7ድምፆች ውስጥ አንዱ ድምፅ ነው። በእርግጥ ግእዝ ከላቲን አንፃር 700% ጥቅልል (compacted) ነው 7እጥፍ ጥቅልል ነው። ስትፈልግ ጥቅልሉን ትዘረጋዋለህ። ምክንያቱም ሲስተሚካሊ ሞዴል የተደረገ በመሆኑ። ግእዝ ከአንድ ግስ ብቻ 3600 ቃላት የሚመዘዙበት ልዩ ኃይል ያለው condensed ቋንቋ ነው። ዓለም ለበርካታ የመጪው ዘመናት ወሳኝ ጉዳዮቿ ግእዝን ትፈልገዋለች። እስካሁን በአማካይ 900,000 መፃህፍት ወላጆቻችን በግእዝ ቋንቋ ስለኢትዮጵያ፣ ስለመንፈሳዊ ጉዳዮችና ስለተፈጥሯዊ ጥባባት እንደፃፉ ጥናቶች ያሳያሉ፤ ከነዚህ ውስጥ 20%ቱ እንደጠፉም ይታመናል።
በመሆኑም ለኛ ሁሉም እሴቶቻችን በግእዝ ነው የተፃፉት፤ እንደ ህዝብም ሆነ እንደ አገር መሰረታችን ግእዝ ነው። #አጋእዝያን የምንባለውም ለዚያ ነው። ታዲያ ግእዝን በት/ት ስርአታችን መግባቱ የት ላይ ነው ጉዳቱ? ስለምድን ነው ግእዝን መማር የማያስፈልገን? መልስ ሊኖራቸው አይችልም።
ሲጀመር “የግእዝ ት/ት ጥያቄ ተነሳበት” የሚባለው ውሸት ነው ራሳቸው ከውጭ ሆነው የፈጠሩት እንጂ አንድም ጥያቄ የጠየቀ አካል የለም። ግእዝ ቋንቋ ነው ለፈለከው ጉዳይ የምትጠቀምበት ቋንቋ። ከኃይማኖት ጋር ብቻ የተሰፋ አድርጎ መውሰድ የነማን ፍላጎት እንደሆነ ይታወቃል። ግእዝ እንኳን በኢትዮጵያ ይቅርና ገና የፓን አፍሪካኒዝም ምልክት ይሆናል። የሰውልጅ የልእልልና ምልክትም ነው። ይህን ሳልጠራጠር እነግራችኋለሁ።
(ለ) ፕሮቴስታንት የግእዝ እሴቶች ጠላት
የአማራ ክልል የት/ት ቢሮና የአማራ ክልል ምሁራን ምትክ የለሽ ታሪካዊ ስራ ሰርታችኋል። ብዙ ፈተናዎች እንደሚነሱ ግን ከወዲሁ ማወቅ አለባችሁ። ፈተናዎች የሚነሱት አንደኛው፣ ሁለተኛውና ሦስተኛው ከፕሮቴስታንት ወገን ነው። ፕሮቲስታንት የአቢሲኒያ እሴቶችን ለማጥፋት ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰማራ ኃይል ነው። ፕሮቴስታንት የፈጠራቸው ብሄርተኛ አስተሳሰቦች አሉ፤ እነዚህ አስተሳሰቦች የፖለቲካ ድርጅቶች ተመስርቶባቸዋል፤ እነዚህ የፓለቲካ ድርጅቶች ሻዕቢያ፣ ኦነግና ህወሓት ናቸው። ማሳያ፡
(1ኛ) ገሚሶቹ እንግልዝ ኤርትራን በሚገዛበት ጊዜ በእንግሊዝ ኤጄንቶች ተመልምለው ስውዲን ድረስ ተወስደው ስነቋንቋና ብሄርተኝነት (linguistics & ethnicity) አጥንተው፤ ገሚሶቹ ደግሞ በጣሊያናውያን ተመልምለው ጣሊያን አገር ሄደው ስነቋንቋና ብሄርተኝነት (linguistics & ethnicity) አጥንተው፣ የግእዝ ሰዋስውን አጣምው “ልሳነ-ትግራይ” የሚል ስም ሰይመው፣ የኢትዮጵያ መንግስትን “የአማራ መንግስት” ብለው የሚፈርጁበት መፅሀፍ ፅፈው፣ ፀረእሴቱ የሆነ የትግራይ ብሄርተኛ አስተሳሰብን የፈጠሩት ፕሮቴስታንቶች ናቸው። እነ ደብተራ (ኋላ ፓስተር) ፍሰሃጊዎርጊስ እና ደብተራ (ኋላ ፓስተር) ማቴዎስ። ከህወሓት መፈጠር ጋር ተያይዞ በግልፅ እንደሚታየው ግእዝ ላይ የተመሰረቱ የአቢሲኒያ እሴቶችን ማጥፋት እንደግብ ይዞ የሚንቀሳቀስ፣ መሰረቱን ማፍረስ ላይ የተጠመደ የትግራይ ብሄርተኝነት ተፈጥሯል። ሆኖም በሂደት ወደእሴቱ መመለሱ የግድ ስለሆነ መመለሱ አይቅርም። እስከዚያው ግን ማጥፋቱን ይቀጥላል፤ ከዚህ በፊት በርካታ እሴቶች አጥፍቶ chaos ውስጥ እንደከተተን ሁሉ አሁንም የህወሓት አስተሳሰብ እስኪጠፋ ድረስ ማጥፋቱን ይቀጥላል።
(2ኛ) ከጀርመን ተፈናቅለው ወለጋ ላይ ሰፍረው መፅሀፍ ቅዱስን ተርጉመው የኢትዮጵያ መንግስትን በብሄር ፈርጀው የኦሮሞ ብሄርተኝነትን የፈጠሩት ፕሮቲስታንቶች ናቸው። ጥያቄው ብሄርተኝነቱ መፈጠሩ ሳይሆን፣ 72 ዓመታት የሰሎሞናዊ ስርወመንግስትን በራሳቸው ነፃፍላጎት ያስቀጠሉት እነ ራስአሊን የማያካትት የኦሮሞ ብሄርተኝነት ለምን ተፈጠረ ነው? ለግእዝ-ወለድ ስነፅሁፎች መዳበር በግንባርቀደምትነት አስተዋጽኦ ያደረጉት የኦሮሞ ኤሊቶች ሆነው እያለ ከግእዝ ፊደላት ይልቅ እጅግ ደካማ ዝርክርክና የቀኝገዢዎች የሆነውን የላቲን ፊደልን የመረጠ ብሄርተኝነት ለምን ተፈጠረ ነው ጥያቄው?
➤ኦሮሚኛ ቋንቋ በግእዝ ፊደላት 1ገፅ የሚፃፈውን መልእክት፣ በላቲን ፊደላት ሲፃፍ ግን በአማካይ 4ገፆችን ይወስዳል። ይህ ማለት ቴክኒካሊ የኦሮሞ ህዝብን በንቃትና በኢኮኖሚ 4እጥፍ ጫና ውስጥ መክተት ማለት ነው። ኦሮሚኛ ውስጥ በግእዝ ፊደላት የማይወከሉ ድምፆች አሉ የሚባለው ውሸት ነው። ግእዝ መሰረቱ የሴሜቲክና የኩሸቲክ ድብልቅ ስለሆነ ለኦሮሚኛ ቋንቋ ከግእዝ የሚቀርበው ዓለም ላይ የለም። የአማርኛው ፊደል “ሸ” ከግእዙ ፊደል “ሰ” እንደተፈጠረው ዓይነት በአንዱ ፊደል ላይ አንድ ጭረት በመጨመር የኢሮሚኛ ፊደል በመፍጠር ብቻ የሚፈታ ነው። የላቲን ፊደላትን ወደ የኦሮሚኛ ድምፀቶች ለማምጣት ምን ያህል ድርዕቶ እንደተጠቀሙ ለገባው ሰው እጅግ ያፍራል ይደነግጠልም። ይህ ድርዕቶ በአደጊ አዕምሯዊ ንቃት ላይ የሚፈጥረው ጠባሳ ደግሞ በሂደት ምን አይነት ማህበረሰብ ይፈጠራል የሚለው ጥያቄም እጅግ ወሳኝ ጥያቄ እየሆነ መጥቷል። በአዲስ አበባና በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉትን ት/ቶች በማነፃፀር በላቲን የሚማሩት ላይ ከ37-40% ኢንተለጀንስ እንደቀነሰ የጠቆመ አንድ AI-generated ጥናትም አንብቢያለሁ።
በአጠቃላይ ለኦሮሞ ህዝብ ፍፁም ጉዳትና አንዲት ጥቅም የሌላቸው ውሳኔዎችና ትርክቶች በብሄርተኝነቱ ውስጥ መሰረት ይዘዋል። ስለዚህ መሰረታዊ ጥያቄው፤ ከህዝቡ ጥቅምና ፍላጎት ጋር አብረው የማይሄዱ ፈፅሞ ለpower struggle ጥቅም ላይ ሊውሉ የማይገባቸው ስርነቀል ውሳኔዎች መወሰናቸው ለምን የሚል ነው? መልሱ ከስርመሰረቱ የፕሮቴስታንት ሚሽን ውስጥ እናገኘዋለን። “ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ይቀየርልን” የሚለው ሽታም ከፕሮቴስታንታዊ ወገን የተፈሳ ነው።
(ሐ) ጠላታችን ፕሮቴስታንት ብቻ ነው??
በእርግጥ እንደአስተሳሰብ ፕሮቴስታንት ብቻ ነው ጠላታችን። #ልብበሉ እኔ የሳይንስ እንጂ የኃይማኖት ሰው አይደለሁም። ስለ ኃይማኖታዊ እሴት እንጂ ስለ ኃይማኖት አያገባኝም። እስላም እንደ ኃይመሰኖታዊ እሴት ወይም እንደ አስተሳሰብ የኛ ነው፤ በአለም ደረጃም የኢትዮጵያ እስላም የራሱ ቀለም ያለው ነው፤ ያ ቀለም የኛ ቀለም ነው የራሳችን እሴት ነው። ከእስላም ጎን ተሾጉጦ ሊያጠፋን ቀንና ሌሊት እየሰራ ያለው ግን ፕሮቴስታንታዊ አስተሳሰብ ራሱ ነው፤ በብሄር ውስጥ ሆኖ ሊያጠፋን ቀንና ሌሊት የሚሰራውም እሱ ራሱ ነው። በእውነት ሌላ ጠላት የለነም። ስለዚህ ከኢትዮጵያ የእስልምናዊ አስተሳሰብ ጋር ህብረት መፍጠር ግዴታችን ነው፤ ወይም ህብረት የሚፈጠርበት አስተሳሰብ ማራመድ ግዴታችን ነው፤ እንደ እምነት ሳይሆን እንደ እሴት። ምክንያቱም የግእዝ እሴቶች መሰረታቸው ከኦርቶዶክስ በፊትም ስለሆነ ለሁላችንም ይመለከተናል። ፕሮቴስታንት ግን አፈጣጠሩ ሌላ ነው፡ የባሪያ ንግድን ለኢንዱስሪ አብዮት መፈጠርና መስፋፋት እንደ ወሳኝ ግባኣት ጥቅም ላይ የዋለ ነው፤ ለቀኝ ተገዢነት ስብከት ጥቅም ላይ የዋለ ነው። ጥንታዊ እሴቶችን በማጥፋት ዓለምን ወደ አንድ አዲስ ስርዓት (new world order) ለማምጣት የተዋቀረ ኃይማኖት መሳይ የሊበራል አይዲዮሎጂ ነው። ለዛም ነው ባለፊት 230 ዓመታት ውስጥ በሰው ልጆች ላይ የተደረጉ ጄኖሳይዶች ሁሉ እንደ root cause ሆኖ ፕሮቲስታንት ብቅ የሚለው። ለዛም ነው ሃዋሪያዊ የመፅሀፍ ቅዱስ መተርጎሚያ መነፀር ስሌለው እንደአሜባ እየተከፋፈለ በጥቂት ዓመታት 45ሺህ የተመዘገቡ ፕሮቴስታንታዊ እምነቶች የተፈበረኩት፤ ለወደፊቱ ሞቲቬሽናል ፍላጎቶች ላይ ስር እየሰደደ ከመፅሃፍ ቅዱስ እየተነቀለ ገና ብዛታቸው ወደ ሚሊዮኖች ይደርሳሉ … እዚህ ፕሮቴስታንታዊ ምእራፍ New World Order actualize የሚያደርገበት ነው።
በእርግጥ የነቁ ፕሮቴስታንቶችም የአቢሲኒያ እሴቶች ጉዳይ የመጨረሻው የህልውና ጉዳይ መሆናቸውን አውቀው ከኛው ወገን ላይሰለፉ አይችሉም።
ስለዚህ በአማራ ምሁራኖች በኩል እየመጣ ያለ ብርሃን ይታያል ከወዲሁ የፈተናዎቻችን ምንጭ መለየቱ ግን ብልህነት ነው ለማለት ነው።