ጳጉሜን፣ የማይደፈር የጊዜ ተራራ ብሔረ አግዓዚ (ኢትዮጵያ) ! እንጅነር ታፈረ ሕሉፍ (ውብኣ)

   Independent የሆነ ሉአላዊነት ያለው ክልል የለም፤ ከኢትዮጵያ የተዋሱት ሉአላዊነት እንጂ። ምክንያቱም የሉአላዊነት ምንጭአገር መሆን ስለሆነና አገር ሆኖ የሚያውቅ ክልል ስሌለለ። ስለዚህ የአልጀርስ ዉል በፌዴራል መንግስት ብቻ የሚያዝ የኢትዮጵያ የሉአላዊነት ጉዳይ ነው። ደብረፅንተት “ሳይጠሩትአብዬት” አይነት የአልጀርስ ውል እፈፅማለሁ ማለቱ ማንን ወክሎ ነው? ኢትዮጵያን ሊወክል እንደማይችል የታወቀ ነው።በእርግጥ የኤርትራ መንግስትን ወኪሎ ሊሆን ይችላል። አሁን ባለው የሽፍትነት ኮሪደር ተጠቅሞ የአልጀርስ ዉልን ተፈፃሚአድርጊያለሁ ቢል እንኳን ጄኖሳይዱን intensify ያደርጋል እንጂ የሚፀና ውሳኔ መወሰንም ሆነ ማስወሰን አይችልም።

በነገራችን ላይ “ደብረፅዮን የሽሬ ልጅ ነው” የሚለው የጌታቸው ድስኩር 100% ውሸት መሆኑን አውቂያለሁ … ምናልባትሸውደውት ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም የደብረፅዮን የኃይስኩል መምህር የነበረና ከነደብረፅዮን ቤተሰብ ቤት ተከራይቶይኖር የነበረ ሰው አውቂያለሁ። ይህ 100% የተረጋገጠ እውነት ነው።

ለህወሓታዊ አዕምሮ አዲስ አበባ ሆኖ ፖለቲካ መስራት ነውር ነው ምክንያቱም ህወሓት የተባረረችበትና ዳግምየማትመለስበት ስለሆነ። ነገ ራያ ሆኖ ፖለቲካ መስራትም እንደዛው ነወር ይሆናል። በርግጥ ህወሓት የገነባው መንግስታዊ መዋቅር፣ ህወሓት ፅፎ ያፀደቀው ህገመንግስትና ህወሓት ኮትኩቶ ያሳደጋቸውፖለቲከኞች እንጂ አዲስ አበባ ህዝባችንን አልበደለችም። በጣም የሚገርመው ደግሞ በዓለም ታሪክ ውስጥ ታይቶበማይታወቅ መልኩ የአዲስ አበባ ህዝብ ውክልና የሌለበት መንግስት ቀርፆ በገዛ አገሩ ቅኝተገዢ አድርጎ ያስቀመጠ ነውረኛአዕምሮ መልሶ መላልሶ የበደላቸውን መክሰሱ ነው። በኢትዮጵያ መንግስታዊ framework ውስጥ የአዲስ ህዝብ ውክልና እንደሌለው ግን ታውቃላችሁ? ከህወሓት የከፋስነአዕምሮ በሺህ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እንኳን ሊመጣ አይችልም። Anyway አዲስ አበባ አባቶቻችን ያቀኗት ነገ የልጅ ልጆቻችን የሚረከቧት ያገራችን እምብርት ናት።

   በዓለም ህዝብ የብሄርተኝነት ታሪክ ውስጥ ከታዩ ብሄርተኝነቶች ሁሉ የራሱን መሰረት እያፈረሰ ለሌላ አገርና ለሌሎች ህዝቦች(ለኦሮሞና ለኤርትራ) ማዳበሪያ ለመሆን ብቻ የተፈጠረ አጥፍቶጠፊ ብሄርተኝነት ቢኖር የትግራይ ብሄርተኝነት ብቻ ነው።ይህም ቀድመን ከዓመታት በፊት ጀምሮ የነግረናቸው ነበር እነሱ ግን ጥላቻ አድርገው ነበር የሚያዩት። አንድ ዶ/ር ገብረየሱስብቻ “ሚዲያችን ነው” በሚሉት ላይ ቀርቦ ሲሞግታቸው ስሜት እንጂ አንዲት ዘለላ እውነት እንኳን እንደሌላቸው ስንመለከትደግሞ አስቀድመን ያልናቸው ነገር ማረጋገጫ ነው። ይህ ስሜት ደግሞ በውሸት ትርክት ላይ የተፈጠረ ስለሆነ ትርፉ ፀፀትናጄኖሳይድ ብቻ ነው።

✦ ከ1967ዓ/ም በፊት፣ ከ1967-1983ዓ/ም፣ ከ1983-2010ዓ/ም፣ ከ2010-ከ2012 ዓ/ም፣ ከ2013-ፕሪቶሪያ፣ ከፕሪቶሪያ እስካሁን ድረስያለውን ምእራፍ በምእራፍ ማየት ይቻላል።

✦በዚህ ከቀጠለ ደግሞ የትግራይ ህዝብ physically ይጠፋል ወይም እሴቱ የጠፋበት እንደ የአውስትራሊያ ጥቁር ህዝብቅብዝቅብዝ ይሆናል። ምክንያቱም የትግራይ ብሄርተኝነት የተመሰረተው (እንደ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ወይም እንደሌላውብሄርተኝነት እሴቱን በማጠናከር ላይ ሳይሆን) ማህበረሰቡ የተመሰረተበት የእሴት ወለል በማፍረስ ላይ ስለሆነ። ያውምበሕገመንግስት የተደገፈ።

✦ከዚህ ሁሉ ውድመት በኋላም ቢሆን #ከብሄርተኮር ፖለቲካ ወደ #እሴትተኮር ፖለቲካ ቢመለስ የመዳን እድሉ አልረፈደም።

ድፍን የህወሓት ደጋፊዎችና የህወሓት ሀሳብ አራማጆች ሙሉበሙሉ ወደ #ባንዳነት ተሸጋግረዋል!! በእርግጥበትንታኔ ብቻ ሳይሆን በተጨባጭ መሰረታቸው #ባንዳነት ብቻ ነበር። አሁን ሁሉም ሰው በሚረዳውና በሚያየው መልኩድፍን አገር አሳልፈው ለሻዕቢያ ሰጥተዋል ብቻ ሳይሆን #ሸጠዋልም!! ይህንንም ማህበረሰዊ መሰረት እንዲኖረው፣ባንዳነት ማህበራዊ መሰረት እንዲኖረውም ቀንከሌሊት እየሰሩ ነው!! የባንዳነት ትርጓሜም #ባንዳአለመሆን ለማድረግእረፍትየለሽ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ!! እውነትን ውሸት ለማድረግ የሚደረግ ጥረት እንደማለት ነው። ውጤቱንምአብረን የሚናየው ይሆናል።

   የሆነ ቡድን በውሸት ስለቀሰቀሰው ብቻ፣ እውነተኛ Cause ይንሮው አይንሮው ሳያስተውል፣ ለህዝብ ይጥቀም ይጉዳሳይመረምር፣ ተታሎ ጦርነት ውስጥ ገብቶ የሞተ ሁሉ “መስዋእት ከፈለ” አይባልም “መስዋእት አስከፈሎ ሞተ” እንጂ!! አብዛኛዎቹ ከዚህኛው ጦርነት በፊት ህወሓት “ስውእ” የሚላቸው ሁሉ መስዋእት ያስከፈሉን እንጂ መስዋእት የከፈሉአይደሉም።

መንስኤውን ባለማየቱ የህወሓት ተቃዋሚ ሆኖ በህወሓት አስተሳሰብ ውስጥ የሚኖር ምሁራን (ፒኤችዲ) ከሚባሉትየሚመደብ ያውም ባለሚዲያ ለፃፈው ምላሽ ለመስጠት ነው። ምክንያቱም common misunderstanding ስለሆነ። ስሑትስለሆነ። የትግራይ ህዝብን ችግር የሚያባብስ ስለሆነ። በእንግልኛ ነው የፃፈው መልሳችንም እንደዛው።

“ሰይጣን በስንት በስንት ጣዕሙ” has a root cause. You forget the root cause, the unforgivable Genesis; you forget how the TPLF Engineered Ethiopia’s Collapse, Tigray’s collapse. it is painfull when remembered you hold philosophy of doctorate but can’t investigate the root cause, working in a medea platform, reflecting what has been said elsewhere. I am sorry to say this.

The genocide in Tigray is not a spontaneous tragedy—it is the calculated output of a half-century of ideological sabotage.

  1. The Great Fabrication

The TPLF did not “liberate” Tigray—it invented it. Before the TPLF, Tigray was woven into the fabric of a 2,000-year Solomonic civilization: Orthodox, Habesha, Abyssinian. There was no “Amhara domination,” no “Amhara kingdom.” There was Ethiopia —a shared identity where Tigrayans were pillars of faith, monarchy, culture, and kingships. The TPLF’s first crime was #erasure: declaring this civilization an “Amhara prison” and severing Tigray from its own history and values.

  1. Weaponizing Division

The TPLF manufactured a new “Tigrayan” identity defined by #hatred:

➤ Hatred of Orthodox unity (replaced with Marxist secularism).

➤ Hatred of monarchical legacy (dismissed as “oppression”).

➤ Hatred of kinship with Amharas (reframed as “colonial trauma”).

Its constitution enshrined ethnic apartheid, turning neighbors into rivals. The “values” it taught were dissociation and distrust—burning bridges that had held Ethiopia together for millennia.

  1. Breeding the Backlash

For 27 years, the TPLF ruled Ethiopia through its divisive playbook:

➤ Systemic Humiliation: Amharas, Oromos, and others were marginalized under Tigrayan-dominated rule.

➤ Narrative Poison: Portraying Ethiopia’s history as “Amhara tyranny” justified TPLF authoritarianism—while demonizing Tigrayans as complicit oppressors.

➤ Economic Stranglehold: Concentrated wealth in Tigrayan elites fueled nationwide fury. But ordinary Tigrayans have been in the same boat with other Ethiopians.

This was the TPLF’s trap: It cultivated the very rage that would later target Tigrayans. The “genociders” were radicalized by its rhetoric, its exclusion, its theft of a unified past. “Genociders” and their causes are the creation of TPLF.

  1. The Intellectual Betrayal

Western-educated elites (the “PhD class”) compound the crime. They parrot surface-level “human rights” condemnations of the genocide while ignoring its root: the TPLF’s destruction of Ethiopia’s civilizational immune system. These academics:

➤Deny the organic unity of pre-TPLF Ethiopia.

➤ Whitewash TPLF’s engineered hatred.

➤-Refuse to admit: No TPLF revolution = no manufactured divisions = no genocide.

Their “analysis” is a cowardly evasion—protecting ideologies that birthed the catastrophe.

Conclusion: The Bitterest Irony

The TPLF sought to “liberate” Tigray by dismantling Ethiopia. Instead, it:

  1. Isolated Tigray from its natural allies,
  2. Taught Ethiopia to hate Tigrayans, ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል is from the factual not from hating mind.
  3. Handed genociders the blueprint to justify slaughter.

The blood of Tigray’s people stains the TPLF’s legacy. Its war on Ethiopia’s soul created the void filled by monsters. Until this truth is acknowledged—by scholars, politicians, and history itself—Ethiopia’s torment will continue.

   የኢትዮጵያ የባሕር ጠረፎችና ግዛቶች የቆዩት አባቶች ደማቸውን አፍስሰውና አጥንታቸው ከስክሰው ነው……ጥቂትባንዳዎችና የአለም ፖለቲካ አሰላለፍ በፈጠሩብን ችግር የባሕር በራችንን ተነጥቀናል ትልቅ ሀገር ሆነን ታፍነናል ከአለምተገለናል ።የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ቀይ ባሕር ላይ የቀድሞውን የሀያልነታችንን ባንዲራ እንደምናውለበልብእርግጠኞች ነን። ጥላቻ አለብህ ይላሉ። እንዲህ የሚሉ ወገኖች ከጥላቻ ብዙ መራቄን ለመረዳት ጊዜ ሊወስድባቸውይችላል። በነገራችን ላይ ጥላቻ ምክንያትና ምርምር አይፈልግም። ግእዝን ቴክኒካሊ አጣምመው አዲስ በሚመስል ቋንቋበመቀየር ድፍን ስልጣኔን አፍርሰው ነው ፍርስራሹን ትግረዋይ ትባላለህ ብለው ወደ ጎሳ ያወረዱት። በኛ በኩል ትውልዱይሄንን ሲረዳ ያመሰግነኛል የሚል እምነት ነው። በርግጥ ከእምነትም በላይ ትንታንያዊ ራእይም ነው።

ተሸውዳችኋል/ተሸውደዋል/ተሸውደናል። መንገዳችሁ ህዝብን ለማዳን የተመረጠ ግን የመጥፊያ መንገድ ነው። የብሄርማንነት ደማዊ አይደለም ሊሆንም አይችልም። impossible ነው። impossible!!! ዲኤንኤ እንደብሄር ሲሰበክ ጀምሮ “ተዉ!” ብያለህ። ከ7 ዓመታት በፊት ጀምሮ በሪፖርተር ጋዜጣ፣ በፍትህ መፅሄትና በመፅሀፍ ደረጃም ጭምር ፅፍያለሁ። አደገኝነቱስለገባኝ። ደማችን የሚሊዮን አመታትም ጭምር ስለሚቋጥር የደም ጥራት የሚባል ነገር የለም። የደም ጥራት ውስጥከገባህ ግን 100% ትጠፋለህ። እስከ አያት እንኳን ብትሄድ ትጠፋለህ። እውነተኛ ጠላቶችህም እዚህ ምርጫ ውስጥእንድትገባ ይፈልጋሉ። ምክንያቱም እዛ ምርጫ ውስጥ ምንም የለም። ባዶ ነው።

ይሄውላችሁ፣ የብሄር ማንነት ለዓለም ሊቃውንት አዲስ አይደለም ተጠንቶ ተጠንቶ ተጠንቶ ተሰንዶ ያደረ ነው። ድንጋጌውምስነልቦናዊ ነው። ስነልቦናውን የሚወስኑትም መንፈሳዊ እሴቶች፣ ባህላዊ እሴቶችና ታሪካዊ እሴቶች ናቸው። ስነልቦናምቢሆን እሴቶችን ይፈጥራል ይወስናልም። ተመልከቱ!! ስነልቦናን ከሚወስኑት variables ውስጥ እንኳን የድም ትስስር (blood linkage) ፍፁም የለበትም። የሚያሳዝነው የናንተ ትኩረት የሌለው variable ላይ መሆኑ ነው።

መፍትሄው ወዲህ ነው!! የጠራ፣ ከጥልቁ እሴትህ የሚነሳና የማይቀለበስ መርህ establish ማድረግ ነው። ይህንን ለማድረግጥልቅ ሳይንሳዊ መረዳት ያስፈልጋል። በዚህ መርህ መሰረት ፖለቲካውን ፍሬም ማድረግ ነው። በዚህ ፍሬም ውስጥከተሰባሰብክ ፍላጎትህን የሚጫን በሰማይ ስር አንዳች ኃይል አይኖርም።

የመርህ ማእከሉ ከመንፈሳዊ እሴት ውጭ ከሆነ ግን አሁንም መንገድ ስትሃልና ልፋትህ ከንቱ ይሆናል። ምክንያቱም የሁሉምእሴቶችህ ማሰሪያው ገመዱ መንፈሳዊ እሴት በመሆኑ። 1828ዓ/ም የእንግሊዝ ፓርላማ ውስጥ አንድን ህዝብ “መንፈሳዊእሴቱን” በማስጣል ብቻ እንዴት ለነሱ የሚመመች፣ ለነሱ ተገዢ የሆነ፣ ወደሌላ አዲስ ህዝብ መለወጥ እንደሚቻል የቀረበውሳይንሳዊ ሃሳብም ለዚህ ነበር። ይህም ከበቂ በላይ ተግብረው ዓለምን በመቆጣጠር አሳክተዋል። ምክንያቱም ለረዢምዘመናት የተጠና በተግባር የተፈተነ ወደ ኢምፕሪካል ያደገ ሃሳብ ስለሆነ።

መንፈሳዊ እሴትህን ወደ ትግል ማእከልህ ካላስገባግህ በስተቀር በመጨረሻ እሴትህን በፍቃድህ በሌላ ለውጥኋልና 100% ትጠፋለህ። #ልብበሉ: ኃይማኖት ሳይሆን ኃይማኖታዊ እሴት!! የትግራይ ህዝብ የግማሽ ክ/ዘ ትግል ለሻዕቢያና ለኦነግማዳበሪያ የሆነበት ምክንያት ምን ሆነና!!

Because of the impact of civilization የትላንቱ 50 ዓመት ካሁኑ 5 ዓምትም ያንሳል። ምን ማለት እንደፈለኩ ግልፅ ነው።ምርጫው ያንተ ነው። በዚህ ጉዳይ ሁለተኛ አልፅፍም። አሃቱ ቃል ትበቀኦ ለጠብቡ እንዳለው!!

መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተነስተዋል

✦ ኃይማኖትና ኃይማኖታዊ እሴት?

……….

(1) ኃይማኖትና ኃይማኖታዊ እሴት ይለያያሉ።

➤ኃይማኖት ማለት የራሱ አስተምህሮትና ብያኔ ያለው ሰማያዊ እምነት ነው፤ ነብስንና ፈጣሪን የሚያገናኘው ቀጭን ገመድ።

➤ኃይማኖታዊ እሴት ማለት ደግሞ በዚህ ኃይማኖታዊ ተግባር ምክንያት ለሺህ ዓመታት የተገነቡ አመለካከቶች፣ ስነስርዓቶች፣ማህበራዊ መስተጋብሮች፣ የማምለኪያ ስፍራዎች፣ ተቋማት፣ ስነፅሁፋዊ ዘይቤዎች፣ መፃህፍቶች፣ አለባበሶች፣ አመጋገቦች፣አኳኸኖች፣ አስተዳደጎች፣ ሞራሎች፣ ጥበባዊ ስራዎች፣ ርእዮተአለሞች፣ ምልኩስናዎች ወዘተ ናቸው።

#ለምሳሌ ያሬዳዊ ዝማሬዎች፣ መንዙማዎች፣ ቤተክሪስቲያኖች፣ መስጊዶች፣ መቋሚያዎች፣ ፀናፅሎች፣ የገብርኤልማህበርተኞች የሚሰባሰቡበት መንገድ፣ ወዘተ እሴቶች ናቸው። እነዚህ ሺህ ዓመታት ያስቆጠሩ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ እሴቶችናቸው።

(2) ባገሩ ላይ መሰረት ያላቸው መንፈሳዊ እሴቶች ያገሩ የሺህ ዓመታት ኃይማኖታዊ ወግ የተላበሱ እሴቶች ሁለት ናቸው፡የኢትዮጵያ ባህል የለበሰው እስላማዊ እሴቶች እና ኦርቶዶክሳዊ እሴቶች ናቸው!!

➤ፕሮቲስታንዊ እሴት የሚባል ግን የለም ኢትዮጵያ ውስጥ። ሌሎችም አሉ ብሄርተኝነት የወለዳቸው ዝንፈቶች ፣ በርግጥእሴቶች ያልሆኑ። እነዚህም መዘርዘር ይቻላል።

➤ የኢትዮጵያ እስላማዊ እሴቶች ግልፅና በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ናቸው። በነገራችን ላይ አፍሪካ አገራት ውስጥ”ወላሂ” ብሎ መዋሸት የተለመደ ነው። በኛ አገር ወላሂ ብሎ መዋሸት መቅሰፍት የሚያስመጣ ውሸት እንደሆነ ስነግራቸውእጅግ ነው የሚገረሙት። ያደኩበት አካባቢም እንደዛ ስለሆነ። እነዚህ ጥቁር ለባሾች አዲስ አበባ አካባቢ ያሉት የአረብነፀብራቆች ማለቴ ግን አይደለም። እነሱ አላውቃቸውም።

➤ Anyway ዋነኛው ኢትዮጵያን እያበጣበጠ ያለው #ፕሮቴስታንት ነው። ብሄርተኝነትም የጀመረው ፕሮቲስታንት ነው።100%። እነ ፓስተር ፍስሃጊዎርጊስ ናቸው ለመጀሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ መንግስትን “የአማራ መንግስት” ብለው ጥላቻ መፃፍየጀመሩት። ያውም ሮም ውስጥ ሆነው ላቲንኛና ጣሊያንኛ መሰረት አድርገው ስነቋንቋ ከተማሩ በኋላ። ባጭሩ ጥላቻ ከተማሩከሰለጠኑ በኋላ። እነ ፓስተር ማቴዎስ ናቸው ከአክሱም ተነስተው በአንድ እንግልዛዊ ኤጀንት (ስሙ አሁን አልያዝኩትም) አማካኝነት ተመርጦ አስመራ ሄደው በእንግዞች #ክህደት ከተማሩ በኋላ ኒዘርላንድ ሄዶ ግእዝን አጣምሞ “ልሳነ ትግራይ” ብሎ መፅሀፍ ቅዱሱን የተረጎሙት። #አገር_ጠልነትም የፈጠረው ፕሮቲስታንትና ፕሮቲስታንት ብቻ ነው።

➤ ስለዚህ መሬት ላይ ያለው መንፈሳዊ እሴት ማለት ኢትዮጵያዊ የተላበሰው እስላምናና ኦርቶዶክስ ብቻ ማለት ነው።

……ማጠቃላያ

ኃይማኖት የማይመለከተው ህዝባዊ ትግልና የፖለቲካ ድርጅት ሊኖር ይችላል።

ኃይማኖታዊ እሴት የማይመለከተው ህዝባዊ ትግልና የፖለቲካ ድርጅት ግን ፈፅሞ ሊኖር አይችልም።

የፖለቲካ ድርጅቶችና ህዝባዊ ትግሎች #ኃይማኖታዊ_እሴቶችን አጀንዳቸው እንዳያደርጉ ነው systematically ከፍተኛጫና እየተደረገ ያለው።

ኪንግ ጄሚስ vs አባገሪማ

✦ኪንግጄሚስ የፕሮቲስታንቱ ዓለም የሚጠቀምበት መፅሀፍ ቅዱስን ወደ እንግልዝኛ የተረጎመ ሰው ነው፤

✦አባገሪማ ግን የኪንግ ጄሚስ መፅሐፍ ቅዱስ ከመፃፉ ከ900ዓመታት በፊት ነበር መፅሐፍ ቅዱስን በግእዝ የፃፉት፤

✦ደብተራ (በኋላ ፓስተር) ማቴውስና ቡድኑ በአንድ እንግሊዊ ኤጀንት በ1860 ውስጥ ለምን ኒዘርላንድ እንደተወሰደናከተወሰደ በኋላ የትግራይ ህዝብን እና የአጋእዚያን ስልጣኔ የሚለያይ የመጀመሪያዋ ዘርፍሬ እንደዘራ…

✦ደብተራ (በኋላ ፓስተር) ፍሰሃ ጊዎርጊስ ከቡድኑ ጋር በ1889 ለምን በጣሊያኖች ወደ ሮም እንደተወሰደ ከተወሰደ በኋላየትግራይ ህዝብን እና የአጋእዚያን ስልጣኔን የሚለያይ ሁለተኛዋንና መርዘኛዋን ዘርፍሬ እንደዘራ …

✦ሻዕቢያ በነዚህ ዘርፍሬዎች ላይ ህወሓትን እንደፈጠረ …

✦ህወሓት ደግሞ የትግራይ ህዝብን ከድፍን ስልጣኔ አውርዶ ወደ ፍፁም ጎሳ በመቀየር ይሄው ከ50ዓመታት ከንቱመስዋእትነት በኋላ ጄኖሳይድ ውስጥ እንደከተተው…  ሲገባቸው ጥላቻ ሳይሆን ማህበረሰብ ማዳኛ እውነታ መሆኑንይረዳቸዋል።

አንዳንድ ሰዎች ትግርኛ የሚባል አልነበረም የግእዝ ሰዋስው ተጣምሞ ነው በቅኝገዢዎች የተፈጠረው፣ ስትላቸው ፖለቲካልintent ይመስላቸዋል። Historical fact ነው 100%። ተመልከቱት ከታች።

በ1889 (ግእዝ ተጣሞ ልሳነትግራይ ተብሎ ከተፃፈበት ጊዜ) እስከ 1910 ድረስ ብቻ ትግራይ ውስጥ ግእዝ ከ38% ወደ 6% ነበርየወረደው። ፓንኪራስ የፃፈው ነው እኔ አይደለሁም።እኝህ ሰው ዶ/ር ገብረየሱስ ይባላሉ፤ ህወሓት ላለፉት 50 ዓመታትየተከለውን illusion በጥቂት መድረኮች ብቻ ሙሉበሙሉ በታትነው ስሩን ነቃቅለውታል። የህወሓት ኤሊቶችና ምሁራንእስካሁን የታጠቁትን ውሸት ላይ የተቀመመ መርዝ ቢረጩም፣ እጅግ ከፍተኛ ርብርብ ቢያደርጉም፣ በአስደናቂ ብቃትናበማያሻማ ማስረጃዎች ሁሉም በ0 ብቻ እንዲወጡ አድርገዋል – ዶ/ር ገብረየሱስ።

(1) ትግርኛ የሚባል ቋንቋ በታሪክ ውስጥ እንደሌለ – አንዳች ፅህፈት በትግርኛ ቋንቋ አለመኖሩን (ትግርኛ የግእዝን ሰዋስውአጣምመው ቀኝገዢዎች የፈጠሩት መሆኑን #ድብተራ_ማቴዎስ የሚባሉ -1852ዓ/ም ኃይማኖታቸውን ከቀየሩ በኋላበእንግልዝ ኤጄንት አማካኝነት ተመልምለው ኒዘርላንድ ተወስደው ክህደትና ስነቋንቋ ተምረው የግእዝን ስዋሰውአጣምመው ለመጀመሪያ ጊዜ መፃፋቸውን እና #ፓስተር_ፍሰሃ_ጊዎርጊስ የሚባሉ እንደዚሁ በ1889ዓ/ም ከአድዋ ድል በኋላጣሊያን ሮም ተወስደው ላቲን፣ ጣሊያንኛ፣ አጠቃላይ ስነቋንቋና ክህደት ለአመታት ከተማሩ በኋላ የግእዝን ሰዋስውአጣምመው “ልሳነ-ትግራይ” ብለው በሰየሙት ቋንቋ በመፃፍ የመጀመሪያውን ትግርኛ መፃፋቸው ይታወቃል።)

(2) የትግራይ ብሄርተኝነት ስርመሰረቱ አንድም መንስኤም ሆነ እሴት እንደሌለውና ውሸት ብቻ መሆኑን አረጋግጧል።

(3) የህወሓት legacy ጄኖሳይድ ብቻ መሆኑን አረጋግጠዋል።

አንድም ተአማኒ ማስረጃ የለም። አንድ አለ የሚባለው  መንደፈራ አቅራቢያ “Dekkah Maryam inscription” በሚል ስያሜየሚታወቅ የትግርኛ ጥንታዊ ፅህፈት ተገኝቷል የሚል ነው ሃሳባቸው። ይህን የድንጋይ ፅህፈት አገኘ የተባለውና ለመጀመሪያጊዜ ግኝቱን በጥናታዊ አርቲክል ደረጃ ያሳተመው ደግሞ ጣሊያናዊው የስነቋንቋ ልህቅ Carlo Conti Rossini ይባላል። የአለምአቀፍ ምሁራኖች ግን

(1) ከህትመቱ በመነሳት ተገኘ ተብሎ የተነገረው ፅህፈት ትግርኛ ሳይሆን ራሱ ግእዝ ነው የሚል ነው

(2) ተገኝቷል የተባለው የድንጋይ ፅሕፈት ጥቂት fragments ከማሳተሙ ውጭ የካርበን ዴቲንግ ውጤቱ በግልፅ አይታወቅምነው

(3) ፅህፈት አለበት የተባለው ድንጋይ ሮም ውስጥ እንደተቀመጠ እንጂ በጥንቃቄ ከማንም አጥኚ እይታ ውጭ የተደረገበትምክንያት አስጠርጥሮታል ነው።

በመሆኑም የ14ኛ ክ/ዘ የትግርኛ ፅህፈት የሚባለው ነገር እንደማስረጃ ሊቀርብ የሚችል አይደለም። this is fact not politics my friend.

    ግእዝ ላይ የበቀሉ fundamental እሴቶች ሁሉ በተሳካ ሁኔታ ማጥፋት ይችል የነበረው ህወሓት ብቻ ነበር፤ ምክንያቱም፡

➤በምእራባውያን ዘንድ ፈፅሞ የማይቻል ተደርጎ ይወሰድ የነበረውንና ለሺህ ዓመታት ታስቦ የማያውቀውን የግእዝ ፊደላትንበላቲን በመቀየር ላይ በማሳካቱ፣

➤ለሺህ ዓመታት ሆኖ የማያውቀውን አክስማዊቷን ኦርቶዶክስ ለ4 ከፋፍሎ ማዳከሙ ላይ በማሳካቱ፣

➤ለሺህ አመታት ሆኖ የማያውቀውን አማራንና ትግራይን ወደፍፅም ጠላትነት የሚቀይር የጥላቻ ትርክት ላይ ፖለቲካዊአደረጃጀት በመገንባት ደም ማቃባቱ ላይ በማሳካቱ፣

➤ድፍን ስልጣኔን አፈራርሶ ከፍርስራሾቹ አንዷ ትግራዋይ ወደሚባሉ ጎሳ መቀየር ላይ በማሳካቱ፣

✦ህወሓት ለምን በዚህ ደረጃ የሺህ ዓመታት እሴቶች ማፍረስ ላይ ስኬታማ ሆነ ቢባል፡ ምክንያቱም በእሴቶቹ ማእከል ላይየበቀለ አደገኛ ቫይረስ በመሆኑ!! ከ1860 እስከ 1889 ውስጥ በእንግሊዝና በጣሊያን መንግስታት ተዘርቶ 1967 ውስጥ በሻዕቢያተንከባካቢነት የበቀለ እጅግ እጅት አደገኛ ቫይረስ ስለሆነ።

አሁን ከላይ የተጠቀሱ የህወሓት ስኬቶች ሁሉ ወደኋላ የሚታጠፉበት restoration ጊዜ ላይ እንገኛለን። ምክንያቱም ህወሓትየበቀለበትና እሴቶቻችን የሚጠፉበት ዘርፍሬ አሁን በፍጥነት እየበሰበሰ በመሆኑ። በዚህ የትንሳኤ ጊዜ ላይ ጳጉሜንእቀይራለሁ ብሎ መነሳት እንደ “political entity @power” ፍፄውን በእጅጉ የሚያፈጥነው ሊሆን ይችላል። ምክንያቱምትግራይንና አማራን አጣልቶ ወደብትን ጎሳነት ለውጧቸው የነበረው አስተሳሰብ ከ90% በላይ አሁን ሞቷል፣ እንደተለመደውበእሴት ላይ የሚተባበር ኃይል ሁሉ በራሱ ላይ አደጋን እንጂ ስኬትን አያስከትም። ማስተዋል ወደቦታው በመመለሱ።

Invisible wars are won with visible words! Lets join the campaign! Restoration of the Gereater Geezland Ethiopia with its Red Sea!!

 

NB: ራያ ዓዘቦ ሠብኣ ማዕበል ብሔረ ኣግዓዚ ዓዲ ጅግንነት፣ ዓዲ 3000 ዓመት ዛንታ ፣ ዓዲ መዓር ፀባ፣ ዓዲ ሥርዓተ ኽብርታት ግእዝ ፣ ዓዲ ሣባ፣ ዓዲ ሓቂ፣ ዓዲ ፍትሒ ፣ ዓዲ ሓርበኛ፣ ዓዲ ኽብርርን ፍትሕን እዩ። እንሆ ድማ ንዙይ ንምዕቃብ ኸም እንጅነር ታፈረ ሕሉፍ ዝበሉ ተባዓት ሙሁራት ብመሪሕነት ደረጃ ኣብ ውድብ ብሔረ ኣግኣዚ / Agaezi National Union Party/ ተወዲቦም ይረጋረጉ ኣለው። ልዑል ኽብረት ይግበኦም ። ትንሣኤ ህዝቢ፣ ምድርን ባሕርን ግእዛዊት ኢትዮዽያ ምሥ ቐይሕ ባሕራ ንምውሓሥ ሞራል ምሃብን ብኹሉ መዳይ ምሕጋዝን ኸይነጉድል ሓደራ ኽብለኩም ይፈቐደለይ።
ውብኣ ይሥዕር።
May be an image of 1 person, newsroom and text
May be an image of 1 person, studying, dais and newsroom

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top