ሞት ለዘላለም ይኑር! እያሉ የሞት ቅድስና እና ማራኪነት እየሰበከ ወጣቶችን ያስፈጀ የትግራይ ነፃ አውጭ ግምባር ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 7/20/26 ወያኔ ልክ እንደ የጀርመን ናዚዎች ልብ ያላዳበሩ ወጣቶች ቀዳሚው የትኩርቶቹ ኢላማዎች ነበሩ። የወያኔዎች እና የሻዕቢያ ተዋጊዎች ከመሪዎቹ በስተቀር 99% ወደ ጫካ ሲቀላቀሉ ከ12 እሰክ 15 ዕድሜ ያላቸው ነበሩ። በወጣቶች ላይ ያነጣጠረ ቀዳሚው የኢላማው ግብ፣ የመሪዎቹ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማረጋገጥ ሲባል፤ በልጆች ላይ ያለ ምንም ጥያቄ “ታማኝ” መሆንን፣ የአካል ብርታትን እና ጽንፈኛ የዘር ርዕዮተ-ዓለምን መምሪያቸው በማድረግ ታዳጊ ወጣቶችን ፣ ለራሱ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ግቦች እንደ መገልገያ መሳሪያዎች በማድረግ ከመሪዎቹ በፊት እኛ እንሞታለን እያሉ እነሆ ሞትና የአካል ጉዳተኞች በገፍ ትግራይ እና ኤርትራ ውስጥ ለማየት ችለናል። ሂትለር ሰለ ወጣቶች ሲናገር እንዲህ ይላል፤ “አካላዊ እና ርዕዮተ-ዓለማዊ ተስማሚነት፡ ‘ህመምን መቋቋም የሚችሉ ወጣት ወንዶችንና ሴቶችን እፈልጋለሁ። አንድ ወጣት ጀርመናዊ እንደ ግሬይሀውንድ (greyhound) እንደ “አዳኝ ውሻ” ፈጣን፣ እንደ ቆዳ ጠንካራ እና እንደ እማይታጠፍ ብረት ጠንካራ መሆን አለባችህ።” ይላል፤ ይህ ንግግሩ በኑረምበርግ በተደረገ ስብሰባ ላይ ሲሆን ዋናው ትኩረት ያደረገው “ከትምህርታዊ ዕውቀት ይልቅ ለወታደራዊ ብቃት ቅድሚያ በመስጠት”፣ ከናዚ ወጣቶች ይጠበቁ የነበሩትን አካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ባህሪያት የሚገልጽ ዋና ቅስቀሳ ነበር። ይላሉ ተንታኞች። ወጣቶችን ለወታደራዊ አገልግሎት ለማዘጋጀት ሲባል፤ አገዛዙ ውጊያን፣ ግዴታን እና ለድርጅቱ ሲባል የሚከፈልን መስዋዕትነት (ሞትን) እንዴት ማራኪና ክቡር አድርጎ ያቀርብ እንደነበር ያየነው ነው። በዚህ ጭፍን እና ዘረኛ የድርጅት ፍቅር የወደቁ ታጣቂ ወጣቶች ድረጀቱ ዕድሜው ጨርሶ መበታተን ሲመጣ ታጣቂ የነበሩት በጭፍን አምልኮ የድርጅቱን ተልዕኮ ለመፈጸም ሲሉ በረካታ አሰቃቂ ወንጅሎች ይፈጽሙስለነበር እነኚ ባንድ የደረጅት ዕዝ ሰንሰለት ታስረው የነበሩት ወጣቶች ከደረጅቱ መበታተን ቀን ጀምሮ ቀጥታ የሚገቡት ወደ ለመዱበት ወደ ወንጀል ተግባር ነው። ይህ ድርጊት ትግራይ ውስጥ እንደ ባሕል የተለመደው “ዝርፍያ”፤ “ግድያ” “ሰው ማገት” የምሳሰሉ ወንጀሎች አይተናል። ብዙዎቹ ደግሞ ታጣቂ የነበሩ ናቸው። ይህም ሞት ለነሱ ብርቅ አይደለም እና እየዘፍኑም ሆነ እይታገሉ Viva la Muerte “ቪቫ ላ ሙወርተ” ሞት ለዘላለም ይኑር! እያሉ የሰው ሕይወትና የራሳቸው ሕይወት ይዘው የጠፋሉ። ወንጀል በባህል ላይ ተጽእኖ ያሳድራል, ባህል ደግሞ በወንጀል ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል የላሉ በወንጀል ጥናት ያደረጉ ምሁራን፡፡ ይህ ማለት ማሕበረሰቡ እንደሚከተለው የባሕል ዓይነት ፤ ያንድ “ማሕበረሰብ ደህንነት ጠባቂ” የሚሆነበት ወይንም ‘’የደህንነት አስጊ’’ ሆኖ የሚከሰትበት ወቅቶች አሉት ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ “ወቅት” ብየ የጠቀስኩት ልብ እንድትሉት የምፈልገው “ባሕል የማሕበረሰቡ ደህንነት ጠባቂ ሆኖ ለዘመናት ከቆየ በኋላ ፤ ባንድ ወቅት ፤ የባሕል ብረዛ (ለውጥ) ሲደረግበት፤ ያ ጠባቂ ባሕል (ነባር) በአዲስ አስጊ ባሕል ይተካና ማሕበረሰቡ ልክ ትግራይ ውስጥና ኦሮሞ አካባቢ እየታዩ እንዳሉት አሰቃቂ የወንጀል ከስተቶች ምክንያት ማሕበረሰቡ አዝጋሚ ወይንም ፈጣን ሥጋት ውስጥ የገባል፡፡ አምና ትግራይ ውስጥ መነጋገርያ ሆኖ የሰነበተው ያንዲት 12 አመት ዕድሜ ያላት ታዳጊ ወጣት ታክሲ ሲያመላልሳት በነበረው ባንድ ጎረብትዋ ጎረምሳ ወጣት ተጠልፋ ተገድላ ከተሰወረች በ3ኛው ወርዋ ሬሳዋ መገኘቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መላው ሕዝብ በሁኔታው መደናገጡና እንዴት ሊሆን ቻለ? የሚል ጠያቄ ሲጭር ሰንብቷል፡፡ ኢትዮጵያ ወስጥ በተለይም ሰሜኑ ክፍል አብዛኛው በጥንታዊው የክርስትና መጻሕፍትና ቁርአን መመሪያ የሚከተል ማሕበረሰብ ስለነበር ከንጉሡ (ክ1966 ዓብዮት) ሞትና ክ63 ምኒሰትሮቹ ርሸና ብኋላ ከዚያም ትግራይ ወስጥ የተከሰተው የ1967 የዳግማይ ወያኔ አብዮት ያሰክተለው የባሕል ለውጥ ማሕበረሰቡ በወንጀልና በሃገር ክሕደት እንዲዋኝ አድርጎታል፡፡ የካቶሊክ ፤ የፕሮተሰታንት፤ የኦረቶዶክስና እስልምና መሪዎች በሙሉ በወያኔ የፋሺስት ፖለቲካ አስተምህሮ (ዶክትሪን) የተቀኙ በመሆናቸው፤ ፈሪሃ ወያኔ እንጂ ፈሪሃ ፈጣሪ ሆኖ እንዳይቀረጽ ሆኖ ተሰብከዋል፡፡ ይህ በትግራይ ብቻ የታየ ክስተት ሳይሆን በተለይም ወንጀል እና ጥላቻ እንደ ዋና የሥርዓቱ መገለጫና መጋበያ (መሳርያ) ሆኖ ጣራ የነካበት ባሁኑ የኦሮሙማው የአብይ አሕመድ አገዛዝ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለ አስደንጋጭ ክስተት ነው። (ሰሞኑን በሐምሌ 2018 (ጁላይ 2026) አብይ አሕመድ ባሕር ዳር ከተማ ሆኖ ሰለ አፄ ዮሐንስ በጎጃም ላይ የፈጸሙት ጭፍጨፋ እያነሳ ጎጃም እና ጎንደር ፤ጎጃምና ትግራይ ወዘተ….እንዲተላለቁ በስልትና በግሃድ የሰበከው አጋጪ ንግግሩ ሚነግረን ፤ ግጭቶችና ወንጀሎች ሥርዓቱ የሚፈልጋቸው መሳሪያዎቹ እንደሆነ ማስርጃ ነው) አትግደል የሚለው የፈጣሪ መመሪያን በመጣስ መግደል እንደባሕል ተወስዶ ወንድም እህቱን ሲገድል የጀብድ ምልክት ሆኖ እንዲታይ ፤ ልጅ የአባቱን ገዳይ እያሞገሰ መቀሌ ከተማ አዳራሽ ሲነገር አውድዮውን አስደምጨአችሁ እንደነበርና የሃየማኖት መሪዎችም ነን የሚሉ እዛው ተቀምጠው ልጁን በጭብጨባ ሲያጅቡት መኖራቸው ትችት መጻፌን አሰታወሳለሁ፡፡ ወያኔ ጫካ እያለና መንግሥት ከሆነ በኋላ ማሕበረሰቡ ገድያና ሞት ቅቡል ሆኖ እናት 3 ልጆችዋን ወደ ጫካ ልካ እስዋም ተዋጊ ሆና ልጆችዋ በማለቃቸው ምንም ቅር እንደማይላትና እንደገና ቢወለዱ መልሳ ወደ ጦርነት እንደምትልካቸው በኩራት ስትናገር መስማት፤ ከምናውቀው የእናት ሆድ ቡቡነት እጅግ የተለየ የልጆቻቸውን ሞት ደጋግመው ቢያዩ ልዩ ኩራትና ደስታ እንደሚሰማቸው የሚገልጹ የትግራይ እናቶች በርካቶች ናቸው:: እንዲሀ ያሉት እናቶችና አባቶች ሞት ኩራት መሆኑን የሚያመኑ “ኡር ፋሺዝም” (Ur Fascism) የሜከተል ማሕበረሰብ መሆኑን ካሁን በፊት Ur Fascism ኡር ፋሺዝም የወያኔ ታጋዮች እውነተኛ መገለጫ በሚል አንድ መጣጥፍ መለጠፌ የታወሳል፡፡ የኡር ፋሺዝም (Ur Fascism) ባሕሪ ምንነት የነገረን ጣሊያናዊው “ኡምቤርቶ ኤኮ” ነው። በትርጉም ካልተሳሳትኩ “ኡር ፋሺዝም” ዘላለማዊ ሺዝም ማለት ይመስለኛል፡፡ አንግሊዞች cult of tradition የሚሉት።ኡምቤርቶ ኤኮ << ህይወት>> ለኡር-ፋሺዝም <<የህይወት ትግል የለም>> ይልቁንም << ህይወት ለትግል ነው የምትኖረው>> ይላል። << ህይወት ዘላቂ ጦርነት ስለሆነ በጸጋ ይቀበለዋል። ይህ ግን የአርማጌዶን ስብስቦችን ያመጣል። ጠላቶች መሸነፍ ስላለባቸው የመጨረሻው ጦርነት ሊኖር ይገባል ስለሚል፤ በዛው ቦግ እልም እያለ ያልተቋረጠ የጸብና የጦርነት ጫሪነት የእንቅስቃሴው ሂደት ዓለምን በመቆጣጠር ወርቃማ ሰላምን ማምጣት ይቻላል የሚል ባህሪ አለው>> ይላል። ነገር ግን እንዲህ ያለው ሁሉንም ተቆጣጥሮ ሰላም የሚያመጣ ተስፈኝነት የተሳካለት ፋሽስት መሪ የለም>> በማለት የኡር ፋሺዝም ባሕሪ ርቀት ይገልጽና መጽሐፉን ሳነበው፤ ከጠቀሳቸው የኡር ፋሺዝም 14 ባሕሪያቶች ውስጥ ቀልቤን የሳበው ከርዕሴ መግቢያ የለጠፍኩት በመጀመሪያው የ17 አመት የወያኔ የጫካ ጦርነት ዘመን “አማረ ታረቀ” የተባለ የወያኔ ታጋይ በውግያው ውስጥ ግራ እግሩ በከባድ የጥይት አሎሎ ተመትቶ ተቆርጦ በመውደቁ የተቆረጠው ቀኝ እግሩ አንስቶ ወደ ሰማይ በመቀሰር የሞት ብስራቱን በጸጋ በመቀበል ወዲያውኑ ህይወቱ አልፏል። እንዲህ ያለ ሞት ኡምቤርቶ ኤኮ አንዲህ ሲል ይገልጸዋል። << … በእንደዚህ ዓይነት አመለካከት ሁሉም ሰው ጀግና ለመሆን ይማራል፡ በእያንዳንዱ አፈ ታሪክ ውስጥ ጀግና ልዩ ፍጡር ነው። ነገር ግን በኡር-ፋሺስት ርዕዮተ ዓለም ውስጥ ጀግንነት “ብርቅ” አይደለም የተለመደ ነው። ይህ የጀግንነት አምልኮ “ከሞት አምልኮ” ጋር በጥብቅ “የተያያዘ” ነው። የፈላንግስቶች መሪ መፈክር “Viva la Muerte “ቪቫ ላ ሙወርተ”” (“ሞት ለዘላለም ይኑር!”) ይላሉ። ይህ የሞት አምልኮ ባሕሪ በአጋጣሚ አይደለም፡ ፋሺስት “ባልሆኑ” ማህበረሰቦች ውስጥ ምእመናን “ሞት ደስ የማይል” አንደሆነ ይነገራቸዋል። አማኞች ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ደስታ ላይ ለመድረስ “አሳማሚው መንገድ” እንደሆነ ይነገራቸዋል። በአንፃሩ የኡር-ፋሽስት ጀግና “የጀግንነት ሞትን” ይመኛል፣ ለጀግንነቱ “ሞት” “ምርጥ ሽልማት” ተብሎ ይታወጃል። የኡር-ፋሽስት ጀግና “ለመሞት ትዕግስት የለውም”” ። ትዕግስት በማጣቱም “ሌሎች ሰዎችን” ወደ “ሞት” ይልካል። >> በማለት የ ኡር ፋሺሰቶች “ቪቫ ላ ሙርቴ” – “ሞት ለዘላለም ይኑር!” እያሉ የሞት ቅድስና በመስበክ በጦርነት ወቅት እኔ ልሙት እኔ ልሙት እየተሽቀዳደሙ ወደ ጦርነት እሳት በመግባት ይሰዋሉ። ይህ የኡር ፋሺዝም ከ14 ቱ ባሕርያቶች አንዱ ሞትን በቅድስና እንዴት እንደሚያመልኩት ስንመለከት የወያኔ እና የሻዕቢያ ተዋጊዎች ባሕርይ “የ ኡር ፋሺዝም” ባሕሪ እንደተላበሱ ከሚዘግብዋቸው የታሪክ ማሕደሮቻቸው ለማወቅ ችለናል።ለዝሀ ነው የትግራይ እናቶቸና አባቶች ልጆቻቸውን እና እራሳቸው ወያኔ በሚያደረግላቸው የሞት ጥሪ ሁሉ “ሞትን” የምርጥ ትግሬዎች “ምርጥ ሽልማት” ነውና በቅደስና ተቀበለውት እነሆ <<ኡር ፋሺዝ>> ትግራይ ውስጥ ከነገሠ ውዲህ ሞገደኛ ማሕበረሰብ ተፈጥሯል፡፡ ሰለሆነም ወጣቱ በታነጸበት “ሞገደኛ ባሕል” ምክንያት ራሱን ወንጀል ፈጻሚና ጉዳተኛ ሆኖ የምናየው ለዚህ ነው፡፡ ባሕልና ሕግ የኛን “ድምበር” (ባውንድሪ) ይወስናሉ፡፡ተፈጠሮ የራሰዋ ሕግ እንዳላት ሁሉ ማሕበረሰቦች የሚከተሉዋቸው ባሕሎችም ጎልተው የተሰምሩ የቆዩ ሕጎች መጣስ ከጀመሩ፡ መጣስ የሌለባቸው የተሰመሩ ባሕላዊ ወሰኖች ከጣስን ዋጋ እንደሚያሰከትል ትግራይ ውስጥ ያለው ክስተት አመላካች ነው፡፡ ፋሺስቶች ይህንን ሃቅ አይቀበሉትም፡፡ የትግራይ ስትከተላቸውና ሰታከበራቸው የነበሩ ሃይማኖቶች፤ ሕግ፤ አገርና ሰንደቅ አላማ፤ ክ1967 ጀመሮ ተንቀው ተጥለዋል፡፡ትግራይ ውስጥ አመጽ ቅቡል ሆኖ ፤ <<እያባረርክ ግደለው ያንን ሞኝ አማራ>> ክሚለው አመጸኛ ዘመቻና ዘፈን ጀመሮ የራሱን ጎረቤትና አብሮ አደግ ወንም ወንድምና እህት በጥይት ወይንም በስለት አርዶ መግደል ንቡር ሆኖ “ኡር ፋሺዝም” ቁቡል ባሕል ከሆነ ወዲህ የማሕበረሰቡን ሰላምና ደህንነት የሚጠበቁባቸው ነባር ባሕሎች በፋሺስት ፖለቲካ ተተክተው አነሆ ትግራይም መላው ኢትዮዮጵያም “ባሕል በመታመሙ” ምከንያት ሕዝቡ ችግር ውሰጥ ይገኛል፡፡ አመታዊ በዓላትና ሃየማኖታዊ ስብሰባዎች የሚሰበኩት ፡ ስለ “ግደለው አፍነው፤አንተ ሞት አይፈሬ ድንጋይ አናጋሪ ፤ተራራን አንቀጥቃጭ ባለ ልዩ ዲ ኤን ኤ” የሚሉ ዘፈኖችና መፈከሮች የምታስተጋባ ትግራይ ጤነኛ ልትሆን አትችልም፡፡ ሁሌም ሐዘንና ሞት ይከብዋታል፡፡ ታስታውሱ እንደሆነ ትግራይ ውስጥ ተገደለች የተባለቺው የ12 አመት ታዳጊ ውጣት ብዙ ሰዎች እንዴት ወደዚህ አስነዋሪ የግድያና የእገታ ባሕል ገባን? ሲሉ ከጠየቁት ካሰገረመኝ አንዱ <<ገነጠላና መከፋፈል፤ ጸብ ፤ ጠላቻ፤ ሞትና አመጽ ቅቡል እንዲሆን ከሚቀሰቀሱ <<የፋሺስት ቀሳወስትና ጳጳሳት>> አንዱ “የትግራዩ አባ ሰረቀበረሃን” ነው፡፡ “ይህ ነብሰ ገዳይ ከየት ነው የተላለፈብን? እውነት የትግራይ ሰው ነው ይህንን ወንጀል የፈጸመው? እንዴት ወደዚህ ክስተት ገባን? እያለ ተገርሞ ተከታዮቹን ይጠይቃል፡፡ ትግራይ ውስጥ ሰረቀ በረሃን የሚያመልከው “ወያኔ” እነ አቶ ገዛኢ ረዳ እና የኔ ዘመድ የሆኑት አቶ ገብረሊባኖስ መዘገቦ የመሳሰሉ አረጋውያንን እስከ እነ ሕይወታቸው እሳት ወሰጥ እየጨመሩ እንዳላሰቃዩዋቸውና እንዳልገደልዋቸው፤ ሰረቀ ብረሃን ያንን ወንጀል ስመቶ እንዳልሰማ (ራስ መንገሻ ወንድም አይደለህም ብለው የካዱት) ከደጅ የተወለደ ኢሕጋዊ የሆነ የራሥ ሥዩም ልጅ አታኸልቲ ሥዩም መቀበሪያውን ጉድጓድ አሰቆፈርው ከነ ሕይወቱ ጉደጋድ ውስጥ ገብቶ እንዲቀበር ያደርገ የአባ ሰረቀበረሃን ብቸኛ ሿሚ እና መሪ የሆነው የወያኔ ወንጀል ሸሸጎ ተከታዮቹን ሰብሰቦ ያችን ታዳጊ ህጻን የገደለ ለመሆኑ ትግራዋይ ነው? እኛ ውስጥ ነው የበቀለው? እውነት የኛ ሰው ነው? እያለ እጆቹን እያወራጨ ተከታዮቹን ሲጠይቅና የትግራይ ሰው ንጹህነት ሲመጻደቅ መስማት “ከአባ ሰረቀበረሃን” የምሳስሉ አመጽና ጠላቻ ሰባኪ ፋሺስቶች ሲነገር በመሰማቴ ብገረምም በዙም አልገረመኝም፤ (fascism had profound archaic roots. it represented the crude transformation of Christian doctrine into slogans of political violence) (Theodor Adorno- Anti Semitism and Fascist Propaganda- (A Brief history of Fascist lies (Federico Finchelstein p/88) <<(አመጽን አሰመለከቶ)ፋሺዝም ጥልቅ የሰደደ ነባር ሥር አለው፡፡ ነጹሁን የክርስትና አስተምህሮ ወደ ፖለቲካዊ መፈክሮች በመቀየር የፖለቲካ አመጽ ያበረታታል፡፡>> (A Brief history of Fascist lies (Federico Finchelstein p/88) ከሚለው መጽሐፍ ለዚህ ረዕስ ስዘጋጅ ሰሞኑን ካነበብኩት መጽሐፍ፡፡ ትግራይ ውስጥ የመናየው አምጽ ማሕበርሰቡ የፋሺስት ተከታይ ሰለሆነ አመጽ በመለመዱ ሐዘን በመከሰቱ ለሳምንት ያጉረመርምና ክዚያ ወደ ወትሮው ይመለሳል፡፡ የትግራይ ወጣቶች በሙሉ በሚያስብል አሃዝ የፋሲስት ታጋዮች ናቸው፡፤ ለወያኔ መሪዎቸና ባንዴራ ይሰዋሉ፤ ተሰወተዋልም፡፡ ዛሬም በኩራት፤ለመሞት ትዕግስት የላቸውም”። ሌሎች ሰዎችን በመረሸንም ሆነ ወደ ሞት ለመላክ ግድ የሌላቸው ገራፊዎችና ጨካኞች በበዛት የተበራከቱበት አክባቢ ነው፡፡ በሁለመናዊ መልካቸው ከኡር ፋሺዝም ገንዳ የተቀዱት የትግራይ ወጣቶችና ምሁራኖቻቸው ሞትን ቅዱስ ባሕል አድርገው አሁንም እገፉበት ነው፡፡ ሞትን በማቆለጳጰስ “መስዋእት” የሉታል፡፡ ይፈክሩበታል፤ የጨፈሩበታል፤ይደሰቱበታል፡፡ ሰውን ድበደቦ አሰቃይቶ ገድሎ ቆሻሻ መጣያ ላይ መጣል በአመጽ ተወለዶ በአምጽ ያደገ ወጣት ሰለሆን መግደልና መሞት ምኑም ማለት አየደለም፡፡ ሞት ተወዳሽ በሆነበት ማሕበረሰብ የተወለደ ወጣት እንኳን ለጎረቤቱ ሕይወት ሊያዝን ቀርቶ ለራሱ ሕይወትም የማየጨነቅ ትግራይ ወስጥ በሺዎቹ አሉ፡፡ ከላይ የጠቀሰኩትና የምታዩት ፎቶገራፍ በ17 አመት የወያኔ የጫካ ጦርነት ዘመን “አማረ ታረቀ” የተባለ የወያኔ ታጋይ በውግያው ውስጥ ግራ እግሩ በከባድ የጥይት አሎሎ ተመትቶ ተቆርጦ በመውደቁ የተቆረጠው ቀኝ እግሩ አንስቶ ወደ ሰማይ በመቀሰር የሞት ብስራቱን በጸጋ በመቀበል ወዲያውኑ ህይወቱ እንዳለፈ ወያንዎች በኩራት ሲተርኩለትና ቅዱሰ ሞት መሆኑን ለተቀረው የትግራይ ወጣት በፈለጉ እንዲከተል ይሰብካሉ (ለሞተውም ሆነ ለቆሰሉት ቤተሰቦቻቸው ግን አይረዱም፟ የንን ቤተሰብ ለመሳሌ)። እንዲሀ ሞትን የሚንቅ እንዲገደልና እንዲሞት ሲሰበክ ሞትን የማይፈራ ሞገደኛ ማሕበረሰብ በተለይ “ሲገድልና ሲደፍር ፤ እየደበደበ ሲመረምር የቆየ ከጦርነትና ከጫካ ወደ ከተማና ገጠር (ማሕበረሰብ) የተመለሰ የፖለቲካም ሆነ የጦር አዋጊም ሆነ ተራ ተዋጊ ሕሊናው በደም የተነከረ እንቅልፍ ሲተኛ የሚያባንነው “ድንጉጥ (ሲፍሮዘኒክ) የቀውሰ ሰለሚሆን የሕሊና ጭንቀቱ ለመወጣት መጠጥ አልያም ያልታከመ “ነበሰ ገዳይ” ሆኖ የጎረቤቱ ለጃገርዶችና ወዳጅ ዘመድ ቢደፍርና ቢገድል በአእእሮ ሐኪሞች የሚጠበቅ ከሰትተ ነው፡፡ በግፍ ሰለተገደለቺው ምስኪን ታዳጊ ወጣት፤ ባጭር መቀጨትዋ ቢያሳዝንም ትንሽ ብትቆይ ኖሮ እስዋም የዚያ ያልታከመ የወያኔ ታጣቂ ወጣት ማሕበረሰብ አባል ትሆን እንደነበር የሚያጠራጥር አይሆንም ነበር፡፡ ትግራይ ውስጥ የተለመደ ከሰተት አለ፡፡ሰው ሲገደልና ሲታገት፤ ሴቶች ሲደፈሩ ውጤት በማያስገኘው በሰላማዊ ሰልፍ ከመቃወም ይልቅ ሰከን ብሎ ትግራይ ወሰጥ ከ48 አመት በላይ እንክብካቤ ተደረጎለት በቅሎ ሥር የሰደደው <<የአመጽ ሁሉ እናት>> የሆነው “ኡር ፋሺዝም” እንዲወገድና ወያኔ የሚባል ድርጅት ከፖለቲካ እንዲታገድ ካልተደረገ ችግሩ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ ሞት ቅዱስ ሆኖ “ቪቫ ላ ሞርቴ” (“ሞት ለዘላለም ይኑር!”) እያለች ትግራይ በማትወጣበት ከባድ ማእበልና ጸጸት ትገባለች፡፡ ጌታቸው ረዳ
ሞት ንዘለኣለም ይንበር! እናበለ ቅድስናን መስሓቕነትን ሞት እናሰበኸ ንመንእሰያት ዘጥፍአ ህወሓት
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay
20 ሓምለ 2026
ህወሓት ልክዕ ከም ናዚ ጀርመን፣ ልቦም ገና ዘይበሰለ መንእሰያት ቀዳሞት ዕላማታቱ ነበሩ። ካብ መራሕቱ ወጻኢ፣ 99% ናይ ህወሓትን ሻዕብያን ተዋጋእቲ ናብ ጫካ ክኣትዉ ከለዉ፣ ዕድሚኦም ካብ 12 ክሳብ 15 ዓመት ዝነበረ ህጻናት ነበሩ።
እቲ ቀዳማይ ዕላማ ኣብ መንእሰያት ዘተኮረ፣ ንወደፊት ዕጣ መራሕቲ ንምርግጋጽ እዩ ነይሩ። ህጻናት ብዘይ ሕቶ “ታማኒ” ክኾኑ፣ ኣካላዊ ብርታዐ ክህልዎምን፣ ጽንፈኛ ዓሌታዊ ርእዮተ ዓለም ክቕበሉን ብምግባር፣ ንዕላማታቱ ወታደራዊን ፖለቲካዊን ከም መሳርሒ ተጠቒሙሎም። እቶም መንእሰያት ድማ “ቅድሚ መራሕትና ንሕና ክንሞት ኢና” እናበሉ ይዋግኡ ነበሩ። እዚ ውጽኢቱ ድማ ኣብ ትግራይን ኤርትራን ብዙሕ ሞትን ኣካላዊ ስንክልናን ከም ዝበዝሐ ኣርእዩና እዩ።
ሂትለር ብዛዕባ መንእሰያት ክዛረብ ከሎ ከምዚ ይብል፦
“ኣካላዊን ርእዮተ ዓለማዊን ምስምማዕ፤ ሕማም ክጻወሩ ዝኽእሉ መንእሰያት ደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን እደሊ። መንእሰይ ጀርመናዊ ከም ግሬይሃውንድ ፈጣን፣ ከም ቆርበት ጽኑዕ፣ ከም ብረት ዘይጥወይ ጠንካራ ክኸውን ኣለዎ።”
እዚ ንግግር ኣብ ኑረምበርግ ዝተኻየደ ኣኼባ እዩ ተዘሪቡ። ዋና ትኹረቱ ድማ፣ ካብ ትምህርታዊ ፍልጠት ንላዕሊ ወታደራዊ ብቕዓት ቀዳምነት ምሃብ ነበረ። ተንተንቲ ከም ዝብሉዎ፣ እዚ ኣብ መንእሰያት ናዚ ዝድለ ዝነበረ ኣካላዊን ስነ-ኣእምሮኣዊን ባህርያት ዝገልጽ ዋና ቅስቀሳ እዩ ነይሩ።
ንመንእሰያት ንወታደራዊ ኣገልግሎት ንምድላው፣ እቲ ስርዓት ውግእ፣ ግዴታን፣ ምእንቲ ውድቡ ዝኽፈል መስዋእቲ (ሞት) ከመይ ገይሩ መስሓቕን ክቡርን ከም ዝገበሮ ኣርኢዩና እዩ።
በዚ ዕውርን ዓሌታውን ፍቕሪ ውድብ ዝተማረኹ መንእሰያት፣ እቲ ውድብ ክፈርስ ከሎ፣ ነቲ ተልእኾኡ ብዕውር እምነት ክፍጽሙ እናተጋደሉ፣ ብዙሕ ኣሰቃቒ ገበናት ፈጺሞም ነበሩ። ስለዚ፣ ካብ ምፍራስ እቲ ውድብ ጀሚሮም፣ እቶም ብሓደ ሰንሰለት ትእዛዝ ዝተኣስሩ ዝነበሩ መንእሰያት፣ ቀጥታ ናብቲ ዝለመዱዎ ገበን ተመሊሶም።
ኣብ ትግራይ ድማ “ዝርፊያ”፣ “ቅትለት”፣ “ምጭዋይ ሰብ” ዝኣመሰሉ ገበናት ከም ባህሊ ክርአዩ ጀሚሮም። ብዙሓቶም እቶም ገበነኛታት ድማ ቀደም ተዋጋእቲ ነበሩ።
ሞት ንኣታቶም እንግዳ ኣይኮነን። እናዘመሩን እናተዋግኡን፣ “Viva la Muerte” (“ሞት ንዘለኣለም ይንበር!”) እናበሉ፣ ንህይወት ካልኦትን ንህይወቶምን ብሓደ ይጠፍኡ።
ሞት ንዘለኣለም ይንበር! እናበለ ቅድስናን መስሓቕነትን ሞት እናሰበኸ ንመንእሰያት ዘጥፍአ ህወሓት
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay
20 ሓምለ 2026
ህወሓት ልክዕ ከም ናዚ ጀርመን፣ ልቦም ገና ዘይበሰለ መንእሰያት ቀዳሞት ዕላማታቱ ነበሩ። ካብ መራሕቱ ወጻኢ፣ 99% ናይ ህወሓትን ሻዕብያን ተዋጋእቲ ናብ ጫካ ክኣትዉ ከለዉ፣ ዕድሚኦም ካብ 12 ክሳብ 15 ዓመት ዝነበረ ህጻናት ነበሩ።
እቲ ቀዳማይ ዕላማ ኣብ መንእሰያት ዘተኮረ፣ ንወደፊት ዕጣ መራሕቲ ንምርግጋጽ እዩ ነይሩ። ህጻናት ብዘይ ሕቶ “ታማኒ” ክኾኑ፣ ኣካላዊ ብርታዐ ክህልዎምን፣ ጽንፈኛ ዓሌታዊ ርእዮተ ዓለም ክቕበሉን ብምግባር፣ ንዕላማታቱ ወታደራዊን ፖለቲካዊን ከም መሳርሒ ተጠቒሙሎም። እቶም መንእሰያት ድማ “ቅድሚ መራሕትና ንሕና ክንሞት ኢና” እናበሉ ይዋግኡ ነበሩ። እዚ ውጽኢቱ ድማ ኣብ ትግራይን ኤርትራን ብዙሕ ሞትን ኣካላዊ ስንክልናን ከም ዝበዝሐ ኣርእዩና እዩ።
ሂትለር ብዛዕባ መንእሰያት ክዛረብ ከሎ ከምዚ ይብል፦
“ኣካላዊን ርእዮተ ዓለማዊን ምስምማዕ፤ ሕማም ክጻወሩ ዝኽእሉ መንእሰያት ደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን እደሊ። መንእሰይ ጀርመናዊ ከም ግሬይሃውንድ ፈጣን፣ ከም ቆርበት ጽኑዕ፣ ከም ብረት ዘይጥወይ ጠንካራ ክኸውን ኣለዎ።”
እዚ ንግግር ኣብ ኑረምበርግ ዝተኻየደ ኣኼባ እዩ ተዘሪቡ። ዋና ትኹረቱ ድማ፣ ካብ ትምህርታዊ ፍልጠት ንላዕሊ ወታደራዊ ብቕዓት ቀዳምነት ምሃብ ነበረ። ተንተንቲ ከም ዝብሉዎ፣ እዚ ኣብ መንእሰያት ናዚ ዝድለ ዝነበረ ኣካላዊን ስነ-ኣእምሮኣዊን ባህርያት ዝገልጽ ዋና ቅስቀሳ እዩ ነይሩ።
ንመንእሰያት ንወታደራዊ ኣገልግሎት ንምድላው፣ እቲ ስርዓት ውግእ፣ ግዴታን፣ ምእንቲ ውድቡ ዝኽፈል መስዋእቲ (ሞት) ከመይ ገይሩ መስሓቕን ክቡርን ከም ዝገበሮ ኣርኢዩና እዩ።
በዚ ዕውርን ዓሌታውን ፍቕሪ ውድብ ዝተማረኹ መንእሰያት፣ እቲ ውድብ ክፈርስ ከሎ፣ ነቲ ተልእኾኡ ብዕውር እምነት ክፍጽሙ እናተጋደሉ፣ ብዙሕ ኣሰቃቒ ገበናት ፈጺሞም ነበሩ። ስለዚ፣ ካብ ምፍራስ እቲ ውድብ ጀሚሮም፣ እቶም ብሓደ ሰንሰለት ትእዛዝ ዝተኣስሩ ዝነበሩ መንእሰያት፣ ቀጥታ ናብቲ ዝለመዱዎ ገበን ተመሊሶም።
ኣብ ትግራይ ድማ “ዝርፊያ”፣ “ቅትለት”፣ “ምጭዋይ ሰብ” ዝኣመሰሉ ገበናት ከም ባህሊ ክርአዩ ጀሚሮም። ብዙሓቶም እቶም ገበነኛታት ድማ ቀደም ተዋጋእቲ ነበሩ።
ሞት ንኣታቶም እንግዳ ኣይኮነን። እናዘመሩን እናተዋግኡን፣ “Viva la Muerte” (“ሞት ንዘለኣለም ይንበር!”) እናበሉ፣ ንህይወት ካልኦትን ንህይወቶምን ብሓደ ይጠፍኡ።
ኣብ ኢትዮጵያ፣ ብፍላይ ኣብ ሰሜናዊ ክፋል እታ ሃገር፣ እቲ ሕብረተሰብ ብናይ ጥንታዊ ክርስትና መጻሕፍትን ቁርኣንን ዝተመርሐ ስለ ዝነበረ፣ ድሕሪ ሞት ንጉሥ (ኣብ 1966 ዓ.ም. ኣብዮት)ን ድሕሪ ምቕታል 63 ሚኒስትራቱን፣ ከምኡ’ውን ኣብ 1967 ዓ.ም. ኣብ ትግራይ ዝተኻየደ ካልኣይ ወያነ ኣብዮት ዘምጽኦ ለውጢ ባህሊ፣ እቲ ሕብረተሰብ ኣብ ወንጀልን ኣብ ክሕደት ሃገርን ክዋኝ ገይርዎ።
መራሕቲ ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ ኦርቶዶክስን እስልምናን ብምሉኦም፣ ብዶክትሪን ፋሺስታዊ ፖለቲካ ወያነ ዝተጸልዉ ስለ ዝነበሩ፣ ሰባት “ፍርሃት ፈጣሪ” እንተዘይኮነስ “ፍርሃት ወያነ” ክሕዙ እዩ ዝተሰብከ።
እዚ ግን ኣብ ትግራይ ጥራይ ዝተራእየ ክስተት ኣይኮነን፤ ብፍላይ ኣብዚ ሕጂ ዘሎ ስርዓት ኦሮሙማ ኣብይ ኣሕመድ፣ ወንጀልን ጽልእን ከም ቀንዲ መለለዪን መሳርሒን ስርዓቱ ኮይኖም ኣብ መላእ ኢትዮጵያ ዝርአ ዘሎ ዘሰንብድ ኩነታት እዩ።
(ኣብ ሓምለ 2018 / ጁላይ 2026/፣ ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ባሕርዳር ኮይኑ፣ ብዛዕባ ኣፄ ዮሃንስን ኣብ ጎጃም ዝተፈጸመ ጭፍጨፋን ብምልዓል፣ ጎጃምን ጎንደርን፣ ጎጃምን ትግራይን ክተጋጨዉ ብግልጺ ከም ዝሰበኸ ዝተገልጸ ንግግሩ፣ ግጭትን ወንጀልን ንስርዓቱ ዝደልዮም መሳርሒታት ምዃኖም ዘረጋግጽ መርትዖ እዩ።)
“ኣይትቕተል” ዝብል ትእዛዝ ፈጣሪ ብምጥሓስ፣ ምቕታል ከም ባህሊ ተቐቢሉ፣ ሓው ንሓው፣ ሓፍቲ ንሓፍቲ ክቐትል ምልክት ጀግንነት ክኸውን እንከሎ፣ ወዲ ነቲ ቀታሊ ኣቦኡ እናኣመስገነ ኣብ መቐለ ኣብ ኣዳራሽ ዝተዛረበሉ ድምጺ ከም ዘስማዕኩምን፣ ሃይማኖታዊ መራሕቲ ኢና ዝብሉ’ውን ኣብኡ ተቐሚጦም ብጨብጨባ ከም ዝደገፍዎ ብዛዕባኡ ትችት ጽሒፈ ከም ዝነበርኩ እዝክር።
ወያነ ኣብ ጫካ እንከሎን ድሕሪ ስልጣን ምሓዙን፣ ሞትን ምቕታልን ኣብ ሕብረተሰብ ንቡር ኮይኑ፣ ሓንቲ ኣደ ሰለስተ ደቃ ናብ ጫካ ልኢኻ፣ ንሳ’ውን ተዋጋኢት ኮይና፣ ደቃ ብምሟቶም ዋላ ሓንቲ ከም ዘይተጐድአት፣ ደጊሞም እንተዝውለዱ እንደገና ናብ ውግእ ከም እትልእኮም ብኹርዓት ክትዛረብ ምስማዕ፣ ካብቲ ንፈልጦ ፍቕሪ ኣደ ኣዝዩ ዝተፈልየ እዩ። ከምዚ ዓይነት ንሞት ደቆም ከም ክብሪ ዝቖጽራ ኣዴታት ትግራይ ብዙሓት እየን።
ከምዚኦም ዝበሉ ኣቦታትን ኣዴታትን፣ ሞት ክብሪ ምዃኑ ዝኣምኑ፣ ናይ “Ur Fascism” ወይ መሰረታዊ ፋሺዝም ዝስዕቡ ሕብረተሰባት ምዃኖም፣ ቅድሚ ሕጂ “Ur Fascism እቲ ሓቀኛ መለለዪ ተዋጋእቲ ወያነ” ብዝብል ጽሑፍ ከም ዝገለጽኩ ይዝከር።
ብዛዕባ ባህሪ ናይ ኡር ፋሺዝም (Ur Fascism) ዝገለጸልና እቲ ጣልያናዊ ጸሓፊ ኡምቤርቶ ኤኮ (Umberto Eco) እዩ። ብትርጉም እንተዘይተጋገኹ፣ “ኡር ፋሺዝም” ማለት “ዘለኣለማዊ ፋሺዝም” ማለት እዩ፤ እቲ እንግሊዛውያን “cult of tradition” ዝብልዎ ሓሳብ ዝቐረበ እዩ።
ኡምቤርቶ ኤኮ፣ ንኡር ፋሺዝም ኣመልኪቱ፦
“ህይወት ንቃልሲ ኣይኮነትን፤ ኣብ ክንዲኡ ህይወት ምእንቲ ቃልሲ ትነብር።”
ይብል።
ብመሰረቱ ህይወት ዘይቋረጽ ውግእ እያ ኢሉ ስለዝኣምን፣ ውግእ ከም ንቡር ነገር ይቕበሎ። እዚ ድማ ኣብ መወዳእታ ናይ “ኣርማጌዶን” እምነት ይመርሕ። ጸላእቲ ክስዕሩ ስለዘለዎም፣ ኣብ መወዳእታ ናይ መወዳእታ ውግእ ክህሉ ኣለዎ ዝብል እምነት ይህሉ። በዚ ምኽንያት ድማ ዘይቋረጽ ግጭትን ውግእን ከም መርሓ እንቅስቓሴኡ ይርአ፤ ዓለም ብምቁጽጻር ናይ “ወርቃዊ ሰላም” ከም ዝመጽእ ይኣምን።
ኤኮ ግን ከምዚ ዓይነት ሓሳብ ብተግባር ዘሳኸዐ ፋሺስታዊ መራሒ ኣይነበረን ይብል።
መጽሓፉ እንተንበብኩ፣ ካብቶም 14 ባህርያት ኡር ፋሺዝም እቲ ዝበለጸ ቀልበይ ዝሰሓበኒ፣ ብዛዕባ “ኣምልኾ ሞት” ዝገልጽ ክፍሊ እዩ።
ኣብ 17 ዓመት ዝተኻየደ ናይ ወያነ ውግእ ጫካ፣ ኣማረ ታረቀ ዝተባህለ ተዋጋኢ ኣብ ውግእ ብከቢድ ጥይት ኣብ ጸጋማይ እግሩ ተወቒዑ እቲ እግሩ ተቖሪጹ ወደቐ። ብኸምዚ እናሃለወ፣ ዝተረፈ እግሩ ናብ ሰማይ ኣልዒሉ ሞቱ ብጸጋ ከም ዝተቐበለ ይነገር፣ ብኡንብኡ ህይወቱ ተወዲኡ።
ኡምቤርቶ ኤኮ እዚ ዓይነት ሞት ከምዚ ኢሉ ይገልጾ፦
“ኣብ ከምዚ ዓይነት ርእይቶ፣ ኩሉ ሰብ ጀግና ክኸውን ይምሃር። ኣብ ታሪኻዊ ተረት ጀግና ፍሉይ ፍጥረት እዩ፤ ኣብ ኡር ፋሺዝም ግን ጀግንነት ፍሉይ ኣይኮነን፤ ንቡር እዩ። እዚ ኣምልኾ ጀግንነት ብቕርበት ምስ ኣምልኾ ሞት ዝተኣሳሰረ እዩ።”
ኡምቤርቶ ኤኮ ቀጺሉ ከምዚ ይብል፦
**”…ኣብ ከምዚ ዓይነት ኣተሓሳስባ፣ ኩሉ ሰብ ጀግና ክኸውን ይምሃር። ኣብ ኩሉ ታሪኻዊ ተረት ጀግና ፍሉይ ፍጥረት እዩ። ኣብ ኡር ፋሺዝም ግን ጀግንነት ፍሉይ ነገር ኣይኮነን፤ ንቡር እዩ። እዚ ኣምልኾ ጀግንነት ምስ ኣምልኾ ሞት ብቐረባ ዝተኣሳሰረ እዩ። መራሒ ናይ ፋላንጂስታት ‘Viva la Muerte’ (ሞት ንዘለኣለም ይንበር!) ዝብል መፈክር ነበሮ።
እዚ ኣምልኾ ሞት ብኣጋጣሚ ዝተፈጥረ ኣይኮነን። ኣብ ዘይፋሺስታዊ ማሕበረሰባት እምነተኛታት ሞት ዘይምርጫን ዘየሐጉስን ነገር ምዃኑ ይምሃሩ። እምነተኛታት ናብ ልዕሊ ተፈጥሮ ዘሎ ሓጎስ ንምብጻሕ መከራ ዝበዝሖ መንገዲ ክሓልፉ ከም ዘለዎም ይምሃሩ።
ብኣንጻሩ ግን ናይ ኡር ፋሺስት ጀግና ‘ጀግናዊ ሞት’ ይምነ። ሞት ንጀግንነቱ ዝበለጸ ሽልማት እዩ ተባሂሉ ይቐርብ። ናይ ኡር ፋሺስት ጀግና ንሞት ክጽበ ትዕግስቲ የብሉን፤ ስለዚ እውን ካልኦት ሰባት ናብ ሞት ክሰዶም ይኽእል።”**
ስለዚ ኤኮ እቶም ናይ ኡር ፋሺዝም ኣባላት “Viva la Muerte” (“ሞት ንዘለኣለም ይንበር!”) እናበሉ ሞት ከም ቅዱስ ነገር ከም ዝሰብኩ፣ ኣብ ግዜ ውግእ ከኣ “ኣነ ክመውት፣ ኣነ ክመውት” እናበሉ ናብ እሳት ውግእ ብፍቓዶም ከም ዝኣትዉ ይገልጽ።
እዚ ካብቶም 14 ባህርያት ኡር ፋሺዝም ሓደ እዩ፤ ሞት ብኸመይ ከም ዝቕድሱን ከም ዘምልኹን የርኢ። ደራሲ ካብዚ ተበጊሱ፣ ባህሪ ናይ ተዋጋእቲ ወያነን ሻዕብያን ምስቲ ኤኮ ዝገለጾ ናይ ኡር ፋሺዝም ባህሪ ከም ዝመሳሰል ካብ ታሪኻዊ ሰነዳቶም ክፍለጥ ይኽእል ኢሉ ይኣምን።
ስለዚ ድማ፣ ይብል ደራሲ፣ ኣብ ትግራይ ብወያነ ዝቐርብ ጻውዒት ሞት፣ ወለዲን ደቆምን ሞት ከም “ዝበለጸ ሽልማት” ብኽብሪ ክቕበልዎ ተማሂሮም እዮም ዝብል ሓሳብ ይቕርብ።
ካብ እዋን ኡር ፋሺዝም ኣብ ትግራይ ከም ዝነገሰ ይኣምን፣ “ሞገደኛ” ወይ ግፍዒ ዝተለመደ ማሕበረሰብ ተፈጢሩ ኣሎ ይብል። በዚ ምኽንያት ድማ መንእሰያት ኣብ ዓመጽን ገበንን ክሳተፉ ከም ዝርአዩ ይገልጽ።
ባህልን ሕግን ድማ ዶብ ሕብረተሰብ ከም ዝውስኑ ይገልጽ። ከምቲ ተፈጥሮ ናይ ርእሳ ሕጊ ዘለዋ፣ ማሕበረሰባት እውን ንነዊሕ ግዜ ዝተቐበልዎም ባህላዊ ሕግታት ኣለዎም። እዞም ሕግታት እንተተጣሒሶም ከቢድ ሳዕቤን ከም ዘምጽኡ ይብል፣ ኣብ ትግራይ ዝርአ ዘሎ ኩነታት ከኣ ከም ኣብነት ይጠቅስ.::
ፋሺስታት ግን ነዚ ሓቂ ኣይቕበልዎን ይብል ደራሲ። ኣብ ትግራይ ብባህሊ ዝኽበሩ ዝነበሩ ሃይማኖት፣ ሕጊ፣ ሃገርን ባንዴራን፣ ካብ 1967 ዓ.ም. ጀሚሮም ተናዊጾምን ተገዲፎምን እዮም ይብል።
ኣብ ትግራይ ዓመጽ ቅቡል ነገር ኮይኑ፣ ከም “እናሰጐግካ ቅተሎ ነቲ ዓሻ ኣማራ” ዝብል መፈክርን መዝሙርን ተጀሚሩ። ብድሕሪኡ ድማ ንጎረቤትካ ወይ ኣብ ሓንሳብ ዝዓበኻ ሰብ፣ ወንድም ወይ ሓፍቲ ብጥይት ወይ ብሰይፊ ምቕታል ንቡር ተግባር ኮይኑ ተቐይሩ ይብል።
ደራሲ ይቕጽል፣ ካብ እዋን “ኡር ፋሺዝም” ከም ቅቡል ባህሊ ዝተቐበለ፣ ነቶም ማሕበረሰብ ሰላምን ድሕነትን ዝሕልዉ ዝነበሩ ባህላዊ ክብርታት፣ ፋሺስታዊ ፖለቲካ ተኪእዎም እያ ይብል። በዚ ምኽንያት ከኣ ትግራይን መላእ ኢትዮጵያን ብ”ሕማም ባህሊ” ዝተባህለ ጸገም ውስጢ ኣለዋ ይብል።
ኣብ ዓመታዊ በዓላትን ሃይማኖታዊ ስብሰባታትን እውን፣ ከም “ቅተሎ፣ ሓንቅጦ፣ ንስኻ ሞት ዘይፈርህ…” ዝብሉ መዝሙራትን መፈክራትን እንተቐጺሎም ዝስምዑ ኮይኖም፣ ከምዚ ዝበለ ማሕበረሰብ ጥዑይ ክኸውን ኣይክእልን ይብል። ኩሉ ግዜ ሓዘንን ሞትን ከም ዝኽተሎ ይገልጽ።
ብድሕሪኡ ድማ፣ ኣብ ትግራይ ናይ 12 ዓመት ቈልዓ ከም ዝተቐትለት ዝተዘርግሐ ፍጻመ ይጠቅስ። ኣብቲ እዋን ብዙሓት ሰባት፣ “ብኸመይ ናብዚ ዘሕፍር ባህሊ ቅትለትን ጭውያንን በጺሕና?” ኢሎም ከም ዝሓተቱ ይገልጽ።
ደራሲ ካብቶም ዘገረምዎ ኣረኣእያታት ሓደ፣ ነቲ ኣባ ሰረቀ ብርሃን ዝተባህለ ሰብ፣ ምክፍፋል፣ ግጭት፣ ጽልኢ፣ ሞትን ዓመጽን ከም ቅቡል ነገር ዝሰብኽ ፋሺስታዊ መራሒ መንፈሳዊ እዩ ዝብል ኣተሓሳስባ ይቕርብ።
ብድሕሪኡ ድማ፣ እቲ ኣባ ሰረቀ ብርሃን፣ “እዚ ነፍሲ ቐታሊ ካበይ መጺኡ? እውነት ትግራዋይ ድዩ? ከመይ ኢልና ናብዚ በጺሕና?” እናበለ ከም ዝሓተተ ይጠቅስ።
ነገር ግን ደራሲ፣ እቶም ካልኦት ከቢድ ገበናት ኣብ ትግራይ ከም ዝተፈጸሙን፣ እዚኦም ግን ኣብ ንግግር ናይቲ መራሒ ከም ዘይተጠቕሱን ይነቅፍ።
ደራሲ ቀጺሉ፣ እዚ ዓይነት ኣረኣእያ ኣብ ታሪኽ ፋሺዝም ሓድሽ ነገር ከም ዘይኮነ ብመጽሓፍ ዝተጠቕሰ ሓሳብ ይደግፎ። ካብ ጽሑፍ ናይ ቴዎዶር ኣዶርኖ (Theodor Adorno) ብዛዕባ ፋሺስታዊ ፕሮፓጋንዳ ዝተወስደ ጥቕሲ እንተጠቐሰ፣ ከምዚ ይብል፦
“ፋሺዝም ጥልቂ ታሪኻዊ ሱር ኣለዎ። ንንጹህ ክርስትያናዊ ትምህርቲ ናብ ፖለቲካዊ መፈክራት ዓመጽ ብምቕያር፣ ፖለቲካዊ ዓመጽ የበረታትዕ።”
(ካብ Federico Finchelstein, A Brief History of Fascist Lies)
ደራሲ እዚ ሓሳብ ኣብ ዝተዘጋጀሉ ርእሲ ከም ዝተጠቐመሉ ይገልጽ።
ቀጺሉ፣ ኣብ ትግራይ ዝርአ ዘሎ ዓመጽ ከም ሳዕቤን ናይ እቲ ኣብ ማሕበረሰብ ዝሰደደ ባህሊ እዩ ዝብል ኣተሓሳስባ ይቕርብ። ከም ዝብሎ፣ ሕብረተሰቡ ዓመጽ ስለ ዝተላመዶ፣ ኣብ ዘሕዝን ፍጻመታት ንሰሙን ይጕረምር እሞ ድሕሪኡ ናብ ንቡር ህይወቱ ይምለስ።
ብድሕሪኡ ደራሲ፣ ብዙሓት መንእሰያት ትግራይ ንወያነ ዝተወፈዩ ተዋጋእቲ ከም ዝነበሩ፣ ንመራሕቶምን ባንዴራኦምን ክብሉ ህይወቶም ከም ዝሰውኡ ይገልጽ።
ንሱ ብምጥቃስ ሓሳብ ኡምቤርቶ ኤኮ፣
“ናይ ኡር ፋሺስት ጀግና ንሞት ክጽበ ትዕግስቲ የብሉን፤ ካልኦት ሰባት እውን ናብ ሞት ክሰዶም ኣይጭነቕን።”
ዝብል ጥቕሲ ይደግም።
ካብዚ ብምብጋስ፣ ኣብቲ ከባቢ ብዙሓት ጨካናትን ግፍዐኛታትን ከም ዝበዝሑ ይገልጽ።
ቀጺሉ፣ ወጣቶምን ምሁራኖምን ካብቲ ኣብ ኡር ፋሺዝም ዝርከብ ሓሳብ ብምቕባል፣ ሞት ከም ቅዱስ ባህሊ ከም ዝቖጽርዎ ይነቅፍ። ንሞት “መስዋእቲ” እናበሉ ከም ዝኽብርዎ፣ ብዛዕብኡ ከም ዝዝምሩን ከም ዝጭፍሩን ከም ዝሕጐሱን ይገልጽ።
ከም ኣረኣእያኡ፣ ኣብ ዓመጽ ዝዓበየ ሰብ ንምቕታል ወይ ንምሟት ከም ተራ ነገር ይርእዮ። ኣብ ሞት ዝኽበር ማሕበረሰብ ዝዓበየ መንእሰይ ንህይወት ጎረቤቱ ጥራይ ዘይኮነስ፣ ንርእሱ ህይወት እውን ዘይግደስ ክኸውን ከም ዝኽእል ይገልጽ።
ኣብ መወዳእታ እዚ ክፍሊ፣ ደራሲ እታ ኣቐዲሙ ዝጠቐሳ ስእሊ ናይ “ኣማረ ታረቀ” እንደገና ይጠቅሳ። እቲ ታሪኽ ኣብ ትግራይ ንመንእሰያት “ቅዱስ ሞት” ንምምሃር ከም ዝጥቀመሉ ይነቅፍ፤ እቶም ዝሞቱ ወይ ዝቖሰሉ ስድራቤታት ግን ዝኣክል ደገፍ ከም ዘይረኽቡ ይገልጽ።
ኣብ ትግራይ ሰብ ምቕታል፣ ምጭዋይ፣ ደቂ ኣንስትዮ ምድፋር ክፍጸም ከሎ፡ ፍረ ዘይህብ ሰላማዊ ሰልፊ ካብ ምግባር ይሓይሽ፡ ብህድኣት ተመልኪትና እቲ ንልዕሊ 48 ዓመታት ኣብ ትግራይ ተኣልዩን ሱር ሰዲዱን ዝጸንሐ፣ “ኣደ ኩሉ ዓመጽ”ዝተባህለ “ኡር ፋሺዝም” ክውገድ ከም ዘለዎ ምግንዛብ የድሊ።
እቲ ወያነ ዝበሃል ውድብ ካብ ፖለቲካዊ ስርዓት እንተዘይተኣጊዱ፣ እቲ ጸገም ካብ ወለዶ ናብ ወለዶ እናተላለፈ ክቕጽል እዩ። ሞት ከም ቅዱስ ነገር እናተቘጽረ፣ “Viva la Muerte” (“ሞት ንዘለኣለም ይንበር!”) ዝብል መንፈስ እናተደገፈ፣ ትግራይ ካብኡ ክትወጽእ ዘይትኽእል ከቢድ ማዕበልን ጣዕሳን ውሽጢ ክትኣቱ እያ።
ጌታቸው ረዳ
